የዜና ቪዲዮዎች ሰማይዋ በጀት ውቅያኖሷ ደግሞ በጦር መርከብ የሚታሰሰው ታይዋን -ፋና ዳሰሳ (ዳዊት መስፍን) Amare Asrat Aug 5, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=9VE0dey1KWM
የሀገር ውስጥ ዜና በአሰቃቂ ሁኔታ ሰው የገደለው ግለሰብ በ21 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ ዮሐንስ ደርበው Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወንድሜን ገድሎብኛል በሚል ቂም በቀል በአሰቃቂ ሁኔታ ሰው የገደለው ግለሰብ በ21 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ፡፡ ተከሳሽ ጎዳዳው መልኬ÷ ወንድሜን ገድሎብኛል በሚል ቂም በቀል አብዩ በሪሁንን ሚያዚያ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ከምሽቱ5…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ሱዳንን የሽግግር ወቅት መራዘም በበጎ ጎን እንደሚመለከተው የኢትዮጵያ መንግስት አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳንን የሽግግር ወቅት መራዘም የኢትዮጵያ መንግስት በበጎ ጎን እንሚቀበለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ደቡብ ሱዳን የሽግግር ጊዜውን ለተጨማሪ 24 ወራት አራዝማለች። የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 76 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 76 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ዛሬ በሦስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ሥራ 1ሺህ 76 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት የ4ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ አካል የሆነ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄዱ ዮሐንስ ደርበው Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር እንዲሁም ቱሪዝም ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን አመራሮችና ሠራተኞች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴርና…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ግዳጅ ቀጠና ተልዕኮውን እየፈፀመ ያለው የሠራዊት ክፍል የሚቃጡ ትንኮሳዎችን መመከት የሚያስችል አስተማማኝ ዝግጁነት መፍጠሩ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ግዳጅ ቀጠና ተልዕኮውን እየፈፀመ ያለው የሠራዊት ክፍል ከውስጥም ይሁን ከውጭ በኢትዮጵያ ላይ የሚቃጡ ትንኮሳዎችን መመከትና መቀልበስ የሚያስችል ሁሉን አቀፍ አስተማማኝ ዝግጁነት መፍጠሩን የዕዙ ምክትል አዛዥ ተናገሩ።…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በጀመረው የአስር አመት የልማት ዕቅድ ለግብርና ዘርፍ ቅድሚያ ሰጥቶ እየሰራ ነው-አምባሳደር ተሾመ ቶጋ Mikias Ayele Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በጀመረው የአስር ዓመት የልማት ዕቅድ ለግብርና ዘርፍ ቅድሚያ ሰጥቶ እየሰራ ነው ሲሉ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ ከቻይና የውጭ ኢኮኖሚያዊ ልማት ትብብር ማዕከል ምክትል ዳይሬክተር ጄኔራል ሊን ሁይፋንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲቪል ማኀበረሰብ ድርጅቶች በመንግሥትና በግል ባለሃብቱ የማይሸፈኑ የልማት ሥራዎችን በመተካት ወሳኝ ሚና እየተወጡ ነው – ዶ/ር ዓለሙ ስሜ ዮሐንስ ደርበው Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲቪል ማኀበረሰብ ድርጅቶች ከለውጡ በኃላ በመንግሥትና በግል ባለሃብቱ የማይሸፈኑ የልማት ሥራዎችን በመተካት ወሳኝ ሚና እየተወጡ እንደሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ ፓርቲዎችና ሲቪክ ማኅበራት ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር ዓለሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቻይና ገበያ ያላትን ድርሻ ከፍ ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው ተባለ Meseret Awoke Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቻይና የኦንላይን ግብይት መድረኮች ላይ የምታቀርባቸውን የምርት አይነቶች በመጨመር በገበያው ያላትን ድርሻ ከፍ ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው ሲሉ በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል የሚሲዮን መሪ አምባሳደር ዳዋኖ ከድር ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የፕላስቲክ ማሸጊያዎችን ለማምረት የሚያገለግሉ ምርቶችን ለማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫውን በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ያደረገው Gulf Ingot FZC የተሰኘ ድርጅት ለተለያዩ የመጠጥ እና የውሃ ማሸጊያነት የሚያገለግሉ የፕላስቲክ ማሸጊያዎችን ለማምረት የሚያገለግሉ ምርቶችን ለማምረት ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት…