Fana: At a Speed of Life!

የግብርናው ዘርፍ ከማምረቻ ኢንዲስትሪ፣ ወጪ ንግድ እና ከዜጎች እያደገ የመጣውን ፍላጎት ለማሟላት ሰፊ ስራ ይጠበቅበታል አቶ ዑመር ሁሴን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር ከክልል ግብርና ቢሮዎች ጋር በተጠናቀቀው በጀት አመት አፈፃፀም እና የ2015 እቅድ ላይ ውይይት እያደረገ ነው። መድረኩን የከፈቱት የኢፌዴሪ የግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴን፥ ባለፈው በጀት አመት የነበረው አፈፃፀም መልካም…

ለህወሓት የሽብር ቡድን ድጋፍ ሊውል የነበረ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ተያዘ  

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ)  በህገ-ወጥ መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ትግራይ ክልል ሊገባ የነበረ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ብር ተያዘ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እንዳስታወቀው፥ ገንዘቡ በህብረተሰቡ ጥቆማ እና በፖሊስ ብርቱ ክትትል ሐምሌ 25 ቀን 2014 ዓ.ም በአፋር ክልል…

በኮሎምቢያ ካሊ የአለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ተጨማሪ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በኮሎምቢያ ካሊ የአለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና  ኢትዮጵያ ተጨማሪ የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች። በ3 ሺህ ሜትር የወንዶች የፍፃሜ ውድድር የተሳተፈው አትሌት ልኬነህ አዘዘ በ7:44.06 በሆነ ሰዓት 1ኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የወርቅ…

ኢትዮ ቴሌኮም የቴሌ ብር አዲስ የፋይናንስ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የቴሌ ብር አዲስ የፋይናንስ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። በስካይላይት ሆቴል እየተካሄደ ያለው መርሐ ግብር “የፋይናንስ አገልግሎት ለሁሉም” በሚል ሶስት የፋይናንስ አገልግሎትን በቴሌብር የሚያካትት ነው…

24 የአልሸባብ አመራሮችን ጨምሮ ከ800 በላይ የቡድኑ ተዋጊዎች ተደመሰሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታ ኃይሉ በወሰደው እርምጃ እስካሁን ባለው ሂደት 24 የአልሸባብ አመራሮችን ጨምሮ ከ800 በላይ የሽብር ቡድኑ ተዋጊዎች መደምሰሳቸውን ጊዜያዊ የጸጥታ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡ የመከላከያ ኃይል ስምሪት ኃላፊና የጊዜያዊ ኮማንድ ፖስቱ…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 100 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ በደሴ ከተማ ያስገነባው የሚዲያ ኮምፕሌክስ ነገ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 100 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ በደሴ ከተማ ያስገነባው የሚዲያ ኮምፕሌክስ ነገ ይመረቃል። በ450 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው የሚዲያ ኮምፕሌክስ ህንፃው ባለ 8 ወለል ሲሆን፥ ወቅቱ የደረሰበትን የሬዲዮ ስቱዲዮን ያካተተ…

ዩዌሪ ሙሴቪኒ መንግስት በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈጠረውን ግጭት በሰላም ለመፍታት የወሰደውን እርምጃ እንደሚያደንቁ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኡጋንዳውፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ መንግስት በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈጠረውን ግጭት በሰላም ለመፍታት የወሰደውን እርምጃ እንደሚያደንቁ ገለፁ። አምባሳደር አለምፀሀይ መሰረት  ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ከኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኔ ጋር…

በሕገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ የውጭ ሀገር ገንዘብ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከሕብረተሰቡና ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረን የውጭ ሀገር ገንዘብ መያዙን ገለፀ፡፡ በተካሄደው ዘመቻ 27 ሺህ 491 የአሜሪካ ዶላር፣…

ኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚዋን ለማነቃቃት በዱባይ ቻምበርስ የልምድ ልውውጥ አድርጋለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከመንግስት እና ከግሉ ዘርፍ የተወከሉ ልዑካን ቡድኗን ለልምድ ልውውጥ ወደ ዱባይ ኢሚሬትስ መላኳ ተገለጸ፡፡ ከኢትዮጵያ መንግስት ተልዕኮ ወስደው ወደ ዱባይ ያቀኑትን 10 ልዑካንን የመሩት የ”ፔራጎ ኢንፎርሜሽን ሲስተምስ ኃላፊነቱ የተወሰነ…