የሀገር ውስጥ ዜና የጋራ ምክክር ፎረም የአሠራር መምሪያ ጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል፣ የክልሎች እና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ጽሕፈት ቤቶች የሥራ ኃላፊዎች እና ተወካዮች የጋራ ምክክር ፎረም የአሠራር መምሪያውን አጽድቀዋል፡፡ የአሠራር መምሪያው፣ በሕግ አወጣጥ፣ በክትትል እና ቁጥጥር፣ በሕዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት የ4ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ አካል የሆነ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄዱ ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ እንዲሁም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላ ዲስትሪክት በተለያዩ አካባቢዎች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማቱ አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በምሥራቅ ሸዋ የለማውን የስንዴ ማሳ ጎበኘ ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የልዑካን ቡድን በምሥራቅ ሸዋ ዞን ቦራ እና ዱግዳ ወረዳዎች በኩታ ገጠም የለማውን የስንዴ ማሳ ጎብኝቷል። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የስንዴ ምርት ለማሳደግና…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከመስከረም 30 ቀን 2015 ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 የትምህርት ዘመን ብሔራዊ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ማጠቃለያ ፈተና ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ፈተናው ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና የስንዴ ምርታማነት ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2022 0 ኢትዮጵያ የስንዴ ምርታማነትን ለማሳደግ ከፍተኛ ጥረት እያደረገች ሲሆን÷ በዘንድሮው የምርት ዘመንም ከፍተኛ ውጤት ይጠበቃል። በዚህም መሠረት፡- በ2015 ዓ.ም ከመኸር እርሻ ምርት ስንዴን ጨምሮ ከሁሉም የሰብል ምርቶች፡- በአነስተኛ ይዞታ አርሶ አደርና አርብቶ…
ስፓርት ኢትዮጵያ የዓለም ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮናን 3ኛ በመሆን አጠናቀቀች Mekoya Hailemariam Aug 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ካሊ የተካሄደውን የዓለም ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከዓለም ሶስተኛ በመሆን አጠናቀቀች። በውድድሩ ኢትዮጵያ 6 የወርቅ፣ 5 የብር እና 1 ነሃስ በድምሩ 12 ሜዳሊያዎችን አግኝታለች። በሻምፒዮናው ማጠናቀቂያ እለት…
የዜና ቪዲዮዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያሳለፈው ውሳኔ Amare Asrat Aug 6, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=7RP0cKkN8bI
የዜና ቪዲዮዎች የመንግስት ኮሙኒኬሽ አገልግሎት መግለጫ Amare Asrat Aug 6, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=qz34xPxq56w
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገወጥ የዶላር ዝውውር የተጠረጠሩ 70 የውጭ ዜጎችን ጨምሮ በሕገ ወጥ ተግባራት የተሰማሩ በርካታ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Melaku Gedif Aug 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገወጥ የዶላር ዝውውርና በሃዋላ የተጠረጠሩ 70 የተለያዩ ሀገራት ዜጎችን ጨምሮ በተለያዩ ሕገወጥ ተግባራት ላይ የተሰማሩ በርካታ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ …
የሀገር ውስጥ ዜና የህጻናትን ደህንነት በዘላቂነት ለማስከበር የሚመለከታቸው አካላት በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል-ሚኒስትር ዴኤታ አለሚቱ ኡሞት Melaku Gedif Aug 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህጻናትን መብት እና ደህንነት በዘላቂነት ለማስከበር የሚመለከታቸው አካላት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አለሚቱ ኡሞት ገለጹ፡፡ ኬር ኢትዮጵያ የህጻናትን መብት እና ደህንነት ማስጠበቅ በሚቻልባቸው…