ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ አደገኛ የህዝብ የጤና ስጋት መሆኑን አወጀች Alemayehu Geremew Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የዝንጀሮ ፈንጣጣ እየተስፋፋ መምጣቱን ተከትሎ በሽታውን አደገኛ የህዝብ የጤና ስጋት መሆኑን አወጀች። አሜሪካ እስከ ትናንትና ብቻ ከ6 ሺህ 600 በላይ ሰዎች በዝንጀሮ ፈንጣጣ መያዛቸውን ማረጋገጧ የተነገረ ሲሆን ይህም በዓለም አቀፍ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለውጭ ንግድ ከቀረበ 300 ሺህ ቶን ቡና 1 ነጥብ 42 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ Meseret Awoke Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለውጭ ንግድ ከቀረበ 300 ሺህ ቶን ቡና 1 ነጥብ 42 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል ። በ2014 ዓ.ም ከታቀደው የቡና ምርት መጠን በ92 በመቶ አፈፃፀም 652 ሺህ ቶን መሰብሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዋሽ ባንክ ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሽ ባንክ ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የገቢ አቅምን ለማጎልበት የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የአዋሽ ባንክ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ይርጋ ይገዙ ÷ የክልሉን ጥያቄ መሰረት በማድረግ ባንኩ…
Uncategorized አሜሪካ በታይዋን አቅራቢያ ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንደምታደርግ አስታወቀች Mikias Ayele Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የባህር ኃይል መርከቦች እና አውሮፕላኖች በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ የታይዋን ባህርን እንደሚያልፉ ዋይትሀውስ አስታውቃል። በአካባቢው የቻይና ወታደራዊ ልምምዶችን ያወገዙት የብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ቃል አቀባይ ጆን ከርቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ ለአነስተኛ እና መካካለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ተጨማሪ 200 ሚሊየን ዶላር መደበ Amele Demsew Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 129፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለአነስተኛ እና መካካለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ተጨማሪ 200 ሚሊየን ዶላር መመደቡን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ። በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛ እና መካካለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት የባለድርሻ…
Uncategorized የግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የ2014 ዓ.ም የእቅድ አፈፃፀምና የ2015 ዓ.ም እቅድ ውይይት እየተደረገ ነው Mikias Ayele Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የ2014 ዓ.ም የእቅድ አፈፃፀምና የ2015 ዓ.ም እቅድ ውይይት እየተደረገ ይገኛል፡፡ ተጠሪነታቸው ለግብርና ሚኒስቴር የሆኑ ዘጠኝ ተቋማት በውይይቱ የእቅድ ክንውናቸው እና የ2014 በጀት ዓመት የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና የኦሮሚያ ክልል ሕዝቦችን አብሮነት ለማጠናከር ያለመ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና የኦሮሚያ ክልል ሕዝቦችን አብሮነት ለማጠናከር ያለመ የምክክር መድረክ በአሶሳ ከተማ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል። የኦሮሚያ፣ የቤኒሻንጉል እና የጋምቤላ ክልሎች የሠላምና ልማት ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና “ግሎባል ዴቨሎፕመንት” በትምርቱ ዘርፍ የኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ከግሎባል ዴቨሎፕመንት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ጋር በትምርቱ ዘርፍ በክልሉ ለሚደረግ ኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት÷ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻደሊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል በዘንድሮው ዓመት 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ታቅዶ እየተሰራ ነው – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Amele Demsew Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በዘንድሮው ዓመት 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ዕቅድ ተይዞ እየተሰራ እንደሆነ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ፡፡ የአኙዋክ ብሔረሰብ ዞን የምክር ቤት አባላትና አመራሮች በጎግ ወረዳ አተቲ ቀበሌ…
ስፓርት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ይጀምራል Mikias Ayele Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከወራት እረፍት በኋላ ዛሬ ይጀመራል፡፡ ሊጉ ዛሬ ሲጀምር ክሪስታል ፓላስ ከአርሴናል ምሽት 4 ሰዓት ላይ በሼልስት ፓርክ ሰታዲየም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ በመርሃ ግብሩ የመጀመሪያ ሳምንት በነገው እለት…