የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ በቤት ልማት መርሐ ግብር በስፋት ለመግባት ተዘጋጅቻለሁ አለ ዮሐንስ ደርበው Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የቤት ልማት መርሐ ግብር ላይ በስፋት ለመግባት ራሱን እያዘጋጀ መሆኑን የኢትዮዽያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰብዓዊ እርዳታ ጭኖ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ተያዘ Shambel Mihret Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰብዓዊ እርዳታ ጭኖ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ውስጥ በሕገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ብር መያዙን በአፋር ክልል የጉምሩክ ኮሚሽን የሠመራ ቅርጫፍ ሰርዶ መቆጣጠሪያ ጣቢያ አስታውቋል፡፡ የጣቢያው አስተባባሪ ኮማንደር…
ስፓርት በ800 እና 1 ሺህ 500 ሜትር የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደሚቀጥለው ዙር አለፉ ዮሐንስ ደርበው Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሽቱን በኮሎምቢያ ካሊ የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በተካሄደው የወንዶች 800 ሜትር እና የሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደሚቀጥለው ዙር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አው አባድር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በቀጣይ ዓመት ሥራ እንደሚጀምር ተገለጸ Shambel Mihret Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በ2015 የበጀት ዓመት አው አባድር ዓለም አቀፍ ስታዲየምን ግንባታ ሥራ አጠናቆ አገልግሎት ለማስጀመር በትኩረት እንደሚሰራ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ እየተገነባ የሚገኘውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በሕገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 50 ሺህ የአሜሪካን ዶላር እና ሽጉጥ ተያዘ ዮሐንስ ደርበው Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በሕገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 50 ሺህ የአሜሪካን ዶላር እና 3 ሽጉጥ እንዲሁም ጥይቶች መያዙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የሕገ ወጥ የጦር መሳሪያና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤምባሲው በአራት ወራት የ542 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞችን ሕይወት መታደጉን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባለፉት አራት ወራት ብቻ የ542 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞችን ሕይወት መታደጉን ገለጸ፡፡ እጅግ በጣም አደገኛ ከሆነው የሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰዋራ መንገዶች ተርፈው፣ የከፋ አደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ 307 ሔክታር በከተማ ግብርና እየለማ መሆኑ ተገለጸ Shambel Mihret Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ 307 ሔክታር መሬት በከተማ ግብርና እየለማ ነው መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር መሀመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የባንኮች አጠቃላይ ተቀማጭ ሀብት 1 ነጥብ 7 ትሪሊየን ብር ደርሷል-ዶ/ር ይናገር ደሴ ዮሐንስ ደርበው Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የባንኮች አጠቃላይ ተቀማጭ ሀብት 1 ነጥብ 7 ትሪሊየን ብር መድረሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ ገለጹ፡፡ በ2014 በጀት ዓመት የባንኩ ሴክተር በበርካታ የጤናማነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ነዳጅን ለታለመለት ዓላማ ለማዋል ተቋማቱ በቅንጅት ለመሥራት ተስማሙ Shambel Mihret Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጋር በመተባበር የትራፊክ አደጋ፣ የመንገድና የባቡር ትራንስፖርት ደኅንነትን ለማስጠበቅ እና በአቪዬሽን ዘርፍ በጋራ ለመሥራት እንዲሁም ነዳጅን ለታለመለት ዓላማ ለማዋል ተስማምተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተለያየ አካባቢ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ወገኖች ከ23 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር እና የእየሩስ ዓለም ሕጻናትና ማህበረሰብ ከተለያየ አካባቢ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ወገኖች 23 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የአይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ መቄዶንያ የበጎ…