Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል በጦርነት ለተጎዱ ዜጎች እና ተቋማት ከ253 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በጦርነት ለተጎዱ የማህበረሰብ ክፍሎች እና ተቋማት በተለያዩ የልማት ድርጅቶች ከ253 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረጓል፡፡ የገንዘብ ድጋፉ "ኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ" የተሰኘው ድርጅት ከስምንት ሀገር በቀል የልማት…

ሜ/ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው ከደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ የፀጥታ አካላት ጋር በቀጠናው ሰላምና ፀጥታ ላይ በቅንጅት ለመሥራት  ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ኃይል ስምሪት ኃላፊና ጊዜያዊ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ ሜ/ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው ከደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ መስተዳድርና የፀጥታ አካላት ጋር ስለቀጠናው ሰላምና የፀጥታ ሁኔታ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው÷ በተለይም አልሸባብን…

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ 14ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በጉባዔው ላይ÷ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዱዓለም፣ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ…

የመጀመሪያው ብሔራዊ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው ብሔራዊ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ ጉባዔው “በይነ መረብ ለአካታች ልማት” በሚል መሪ ሀሳብ ነው በአካል እና በኦንላይን ጥምረት የተካሄደው፡፡ በጉባዔው ላይ÷ ከበይነ መረብ ጋር ተያይዞ ያሉ ዕድሎች…

በዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ተጨማሪ የብር ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ካሊ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በወንዶች 1 ሺህ 500 ሜትር የፍጻሜ ውድድር የብር ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡ አትሌት ኤርሚያስ ግርማ ርቀቱን በ3 ደቂቃ ከ37 ሰከንድ 24 ማይክሮ ሰከንድ…

የሐረር ከተማ የቀጣይ 10 ዓመት መዋቅራዊ ፕላን ፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የሐረር ከተማ የቀጣይ 10 ዓመት መዋቅራዊ ፕላንን አፅድቋል። መዋቅራዊ ፕላኑ ከዚህ ቀደም የነበረው የከተማ ፕላን የአገልግሎት ጊዜው በማለቁ እና የከተማዋን እና የክልሉን…

በሻምፒዮናው የማጣሪያ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍፃሜ ውድድር አለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ካሊ እየተካሄደ ባለው 19ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዛሬ በተካሄዱ የማጣሪያ ውድድሮች ለፍፃሜ ውድድር አልፈዋል። በ3 ሺህ ሜትር የወንዶች የማጣሪያ ውድድር አትሌት ድሪባ ግርማ እና…

የኢትዮጵያ የ`አንድ-ቻይና` ፖሊሲ አቋም ዛሬ የተጀመረ አይደለም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለረጅም ዓመታት ስታራምድ የቆየችውን የ”አንድ ቻይና” ፖሊሲ አቋሟን እንዳጸናች መሆኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም ገለጹ። በተመሳሳይ ኢትዮጵያ የሁለትዮሽና የባለብዙ ወገን ግንኙነትን የሚያጠናክር ውጤታማ…