ወንጀለኞችን ወደ አዲስ አበባ ለማስገባት እና ከሀገር ለማስወጣት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ አዲስ አበባ ወንጀለኞችንና አሸባሪዎችን ለማስገባት እና በህገወጥ መንገድ ከሀገር ለማስወጣት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከንቲባ…