የቻይና-አሜሪካ አለመግባባት ምሥራቃዊ አፍሪካን ይበልጥ ወደ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ሊመራው ይችላል እየተባለ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታይዋን ጉዳይ ላይ በቻይና እና በአሜሪካ መካከል የተጀመረው አለመግባባት ምሥራቃዊ አፍሪካን የበለጠ ወደ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ውስጥ ሊያስገባው ይችላል እየተባለ ነው።
ከኮቪድ -19 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማገገም በመታገል ላይ ባለችው አፍሪካ በሩሲያ…