የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 159 ኢትዮጵያውያን ከሳኡዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Meseret Awoke Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሦስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳኡዲ አረቢያ የመመለስ ስራ 1ሺህ 159 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ወደሀገራቸው ከተመለሱ ዜጎች መካከል 1 ሺህ 156 ወንዶች እና ሦስት እድሜያቸው ከ18 በታች የሆኑ ታዳጊዎች መሆናቸው ታውቋል፡፡…
ጤና በጤናው ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት እና የተሻለ አፈፃፀም ለማስመዝገብ ሁሉም አካላት በኃላፊነት መስራት አለባቸው -ዶክተር ሊያ ታደሰ Shambel Mihret Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እና በ2015 የተሻለ አፈፃፀም ለማስመዝገብ ሁሉም አካላት በኃላፊነት መስራት እንዳለባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አመላከቱ። በጤና ሚኒስቴር የ2015 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ኢትዮጵያ ታመስግን” የምስጋና መርሐ ግብር በታላቁ አንዋር መስጅድ ተካሄደ Amele Demsew Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስልምና እምነት ተከታዮች "ኢትዮጵያ ታመስግን" የምስጋና መርሐ ግብር ዛሬ በታላቁ አንዋር መስጅድ አካሂደዋል፡፡ መርሐ ግብሩ የተካሄደው የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የጁመዓ ሰላትን ተከትሎ የምስጋና መርሐ ግብሩ እንዲደረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች በመጠጥ ውሃ ችግር ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ Meseret Awoke Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢ/ር ሃብታሙ ኢተፋ በጎንደር ከተማ እያደረጉ ባለው ጉብኝት የከተማዋ ነዋሪዎች በከፍተኛ በመጠጥ ውሃ ችግር ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ ጎንደር ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ የክረምት የበጎ ፈቃድ መርሐ ግብሩን በሲዳማ ክልል አስጀመረ Feven Bishaw Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር የክረምት የበጎ ፈቃድ መርሐ ግብሩን ዛሬ በሲዳማ ክልል ወንዶ ገነት ወረዳ አስጀምሯል። የትራስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ መርሐ ግብሩን በወረዳው በሚገኘው የወንዶገነት ዎሻ አንደኛ እና መለስተኛ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቻይናው ፕሬዚዳንት “በታይዋን የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባት በእሳት እንደመጫወት ይቆጠራል” ሲሉ ጆ ባይደንን አስጠነቀቁ Melaku Gedif Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳን ሺ ጂንፒንግ በታይዋን የውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ መግባት በእሳት እንደመጫወት ይቆጠራል ሲሉ የአሜሪካውን ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንን አስጠነቀቁ፡፡ የአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመጀመሪያው የፌዴራል ጠበቆች ማኅበር አስተዳደር ቦርድ ተመሠረተ Amele Demsew Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነው የፌደራል የጠበቆች ማህበር አስተዳደር ቦርድ ዛሬ ተመስርቷል፡፡ በሕግ እና በሕግ ብቻ የሚመራ የጠበቆች ቦርድ ማቋቋምአስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነው የፌደራል የጠበቆች ማህበር አስተዳደር ቦርድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥራ አጥነት ችግርን ለመፍታት የግሉ ተቋማት ከመንግስት ተቋማት ጋር በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል – አቶ ንጉሱ ጥላሁን Amele Demsew Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ካለው ከፍተኛ የሥራ አጥነት ችግር አንጻር ችግሩን በመንግስት ብቻ ለመፍታት ስለሚያዳግት የግሉ ተቋማት ከመንግስት ተቋማት ጋር በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ተናገሩ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በአደጋ ስጋት ተጋላጭነት ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው Mikias Ayele Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014(ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ክልል በአደጋ ስጋት ተጋላጭነት ዙሪያ የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ምክር ቤት ሰብሳቢ ርስቱ ይርዳ ከበልግ ዝናብ መዘግየት እና መቆራረጥ ጋር ተያይዞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሪክ አገልግሎት የሥነ-ምግባር ጥሰት ፈጽመዋል ባላቸው 120 አመራሮችና ሠራተኞች ላይ እርምጃ ወሰደ Shambel Mihret Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተገናኘ ብልሹ አሰራርና የሥነ-ምግባር ጥሰት ሲፈጽሙ ተገኝተዋል በተባሉ 120 አመራሮችና ሠራተኞች ላይ የተለያዩ እርምጃዎች እንደተወሰዱባቸው ተገለጸ፡፡ የተቋሙ የሥነ ምግባርና ፀረ -ሙስና…