በነገው ዕለት በመዲናዋ በሚገኙ ሁሉም መስጂዶች የምስጋናና የዱዓ መርሐ ግብር እንደሚከናወን ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት የጁምዓህ ሰላትን ተከትሎ በአዲስ አበባ በሚገኙ ሁሉም መስጂዶች የምስጋናና የዱዓ መረሐ ግብር እንደሚከናወን የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አስታውቋል።
በትላንትናው ዕለት በሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ…