የተተከሉ ችግኞችን ህብረተሰቡ እንደ ልጅ ሊንከባከባቸው ይገባል – ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተተከሉ ችግኞች ህብረተሰቡ እንደ ልጅ ሊንከባከባቸው ይገባል ሲሉ በጎንደር ከተማ ተገኝተው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ የተሳተፉት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሐብታሙ ኢተፋ ገለጹ፡፡
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የልዑካን ቡድን…