የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከተለያዩ የአሜሪካ ህግ አውጪዎች ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jul 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቤ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከተለያዩ የአሜሪካ ሴናተሮችና ህግ አውጪዎች ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ስለሺ ከሴናተር ቴድ ክሩዝ፣ ከኮንግረስ አባሎቹ ቻክ ፍሌይሽማን፣ ጁሊያ ሌትሎው፣ ዳሬል ኢሳ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከ17ሺ በላይ የክላሽ እና የሽጉጥ ጥይት ከተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ጋር ተያዘ Melaku Gedif Jul 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቤ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በህግ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የተገኘ ከ17 ሺህ በላይ የክላሽ እና የሽጉጥ ጥይት ከተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ጋር መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ህገ ወጥ መሳሪያዎቹ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ልዩ…
የዜና ቪዲዮዎች የህዝብ ቁጥር እድገት ስጋት ወይስ ዕድል? Amare Asrat Jul 29, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=j6dERAbH96Y
የሀገር ውስጥ ዜና የአልሻባብ ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ኃላፊ ፏአድ መሐመድ ከሌፍን ጨምሮ ሶስት የቡድኑ አመራሮች ተደመሰሱ Amare Asrat Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአልሻባብ ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ኃላፊን ፏአድ መሐመድ ከሌፍ (ሼንጎሌ) ጨምሮ ሶስት የቡድኑ አመራሮች መደምሰሳቸውን የመከላከያ ኃይል ስምሪት ኃላፊና ጊዜያዊ የፀጥታ ኮማንድፖስት አስተባባሪ ሜጀር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው ተናገሩ። ሜጀር ጀኔራል…
ቢዝነስ በነሐሴ ወር የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል Amare Asrat Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነሐሴ ወር የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ ከሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ ያለው የታለመለት የነዳጅ ድጎማ አሠራር…
የሀገር ውስጥ ዜና ተከስቶ የነበረው የዶሮ በሽታ በቁጥጥር ሥር በመዋሉ ሕብረተሰቡ ዶሮና እንቁላል መመገብ ይችላል – ግብርና ሚኒስቴር Meseret Awoke Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተከስቶ የነበረው የዶሮ በሽታ በቁጥጥር ሥር በመዋሉ ሕብረተሰቡ ያለምንም ስጋት ዶሮና እንቁላል መመገብ እንደሚችል የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ፍቅሩ ረጋሳ እና የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትየጵያን ብሔራዊ ደህንነት ለማስጠበቅ ከግል ፍላጎት ይልቅ ሀገርን ያስቀደሙ ስራዎችን መስራት ይገባል- ምሁራን Mikias Ayele Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትየጵያን ብሔራዊ ደህንነት ለማስጠበቅ ከግል ፍላጎት ይልቅ ሀገርን ያስቀደሙ ስራዎችን መስራት እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ፡፡ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራኑ እንደተናገሩት የውስጥ አንድነት መሸርሸር የውጭ ተጋላጭነትን የሚጨምር…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ነቢል በጋራና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ከደቡብ ሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሪክ ማቻር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ በጋራና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ከደቡብ ሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሪክ ማቻር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ አምባሳደር ነቢል በኢትዮጵያ ስላለው ለውጥ ያብራሩ ሲሆን ፥ መንግስት ለውይይት እና ለሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና ምስጋና ለበለጠ ሥራና ትጋት አስፈላጊ በመሆኑ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል – የእስልምና ሃይማኖት አባቶች Meseret Awoke Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምስጋና ለበለጠ ሥራ እና ትጋት አስፈላጊ በመሆኑ ተጠናክሮ ሊቀጥልና ሊለመድ ይገባል ሲሉ የእስልምና ሃይማኖት አባቶች ተናገሩ፡፡ "ኢትዮጵያ ታመስግን" የምስጋና መርሐ ግብር በተለያዩ መስጂዶች ተካሂዷል። በአዲስ አበባ አል-አቅሳ መስጂድ ኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰርጎ ለመግባት የሞከረው አልሸባብ የሽብር ቡድን ዳግም ከፍተኛ ኪሳራ ተከናንቦ ወደ መጣበት ተመልሷል – ሜጀር ጀኔራል ተስፋዬ አያሌው Mikias Ayele Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ኢትዮጵያ ሰርጎ ለመግባት የሞከረው የአልሸባብ የሽብር ቡድን በጸጥታ ኃይሉ በተወሰደበት እርምጃ ዳግም ከፍተኛ ኪሳራ ተከናንቦ ወደ መጣበት መመለሱን የመከላከያ ኃይል ስምሪት ኃላፊና ጊዜያዊ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ ሜጀር ጄኔራል ተስፋዬ…