Fana: At a Speed of Life!

መከላከያ ሠራዊት ላይ በተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን ዘዴዎች የሚናፈሱት አፍራሽ ተግባራት ተገቢነት የጎደላቸው ናቸው – ብርጋዲየር ጄኔራል ካሳዬ ጨመዳ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያንን ያለምንም ልዩነት በሚያገለግለው መከላከያ ሠራዊት ላይ በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ዘዴዎች የሚናፈሱት አፍራሽ ተግባራት ተገቢነት የጎደላቸው መሆናቸውን ብርጋዲየር ጄኔራል ካሳዬ ጨመዳ ገለጹ፡፡ ሀገር ጠባቂውን መከላከያ…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከተመድ የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ ብሔራዊ የደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከተባበሩት መንግስታት የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ቁ ዶንግዩ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በምግብ ምርትና…

2ኛው ዓመታዊ ፓርላሜንታዊ የምርምር ጉባዔ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዓመታዊ ፓርላሜንታዊ የምርምር ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ታገሠ ጫፎ ጉባዔውን ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት፥ የሀገርን ማህበራዊ፣ ምጣኔ ሀብታዊ፣ ፖለቲካዊ እንዲሁም አስተዳደራዊ…

በመተከል ዞን ለዘመናት የነበሩ የግጭት አፈታት ዘዴዎችን በመጠቀም በሚካሄዱ ባህላዊ የእርቅ ስነ ስርዓቶች አካባቢው ወደ ነበረበት ሰላም እየተመለሰ መሆኑ…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ወምበራ ወረዳ በነበረው አለመረጋጋት የተፈጠረውን ቁርሾ በዘላቂነት ለመፍታት ባህላዊ የእርቅ ስነ ስርዓት ተካሂዷል። በወረዳው ሚንጆ ቀበሌ ማዕከል ከ11 ቀበሌዎች የተውጣጡ የአገር ሽማግሌዎች…

በሐረሪ ክልል 80 ሺህ ወጣቶች የሚሳተፉበት የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራ እንደሚከናወን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በያዝነው ክረምት 80 ሺህ ወጣቶች የሚሳተፉበት የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራ እንደሚከናወን የክልሉ ሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ወይዘሮ ደሊላ ዩሱፍ እንደገለጹት በሚከናወነው የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራም÷ በከተማና…

በአፍሪካ የመጀመሪያው የክትባቶች ማምረቻ ፋብሪካ በሩዋንዳ ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ከታቀዱት ሦስት የክትባት ማምረቻ ፋብሪካዎች ውስጥ የመጀመሪያው በሩዋንዳ ኪጋሊ ሊገነባ ነው፡፡ የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ እና የባዮቴክ የጥናትና የክትባቶች ማበልጸጊያ ተቋም ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ኡጉር ሳሂን ÷ በኪጋሊ የሚገኘውን…

ለውጡን ተከትሎ በፖለቲካው መስክ የተጀመሩ አካታች አካሄዶች ዜጎች በአገራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ እንዲሰለፉ እድል የፈጠሩ ናቸው-የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አገራዊ ለውጡን ተከትሎ በፖለቲካው መስክ የተጀመሩ አካታች አካሄዶች ዜጎች በአገራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ እንዲሰለፉ እድል የፈጠሩ መሆናቸውን የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ አባላት ገለጹ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ አባላት እንደገለጹት÷ ባለፉት…

የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት 400 የምርትና የአገልግሎት ደረጃዎችን በብሔራዊ የደረጃዎች ምክርቤት አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ደረጃዎችኢንስቲትዩትያዘጋጀቸውን 400 የምርትና የአገልግሎት ደረጃዎችን በብሔራዊ የደረጃዎች ምክር ቤት ማፀደቁን አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሠረት በቀለ ÷ኤጀንሲው ያስጸደቃቸው…

ዲጂታላይዜሽን በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን ተወዳዳሪ ሆኖ የመቀጠል ጉዳይ ነው-ዶ/ር በከር ሻሌ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲጂታላይዜሽን በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን ተወዳዳሪ ሆኖ የመቀጠል ጉዳይ ነው ሲል የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ዓመታዊ የሥራ አፈጻፀሙን ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር በመሆን ገምግሟል፡፡…

የህግ ታራሚዋን አስገድዶ የደፈረው ፖሊስ በዘጠኝ ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህግ ታራሚዋን በመድፈር የተከሰሰው ፖሊስ በዘጠኝ ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ የምዕራብ ሀረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወሰነ። ፍድር ቤቱ ትናንት ከሰዓት በኋላ 9 ሰዓት ላይ በዋለው ችሎት ተከሳሹ ፖሊስ በተከሰሰበት ወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ…