የሀገር ውስጥ ዜና የሰላምና ፀጥታ ጉዳይ ለልማት ሥራው እንቅፋት እንዳይሆን እንሠራለን – ዶክተር ይልቃል ከፋለ Shambel Mihret Jul 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላምና ፀጥታ ጉዳይ ለልማት ሥራው እንቅፋት እንዳይሆን በልዩ ትኩረት እንሠራለን ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል መስተዳድር ም/ቤት በ2015 ዓ.ም በጀት ያልተማከለ አስተዳደር ስርዓት ላይ ተወያይቶ አቅጣጫ አስቀመጠ Melaku Gedif Jul 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በ245ኛ መደበኛ ስብሰባው በ2015 ዓ.ም በጀት ያልተማከለ አስተዳደር ስርዓት ላይ ተወያይቶ አቅጣጫ አስቀምጧል። መስተዳድር ምክር ቤቱ ከፌደራል መንግስት ለ2015 በጀት ዓመት የተመደበለትን…
የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 40 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Jul 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 40 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በሦስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ሥራ÷ 1ሺህ 40 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ተወልደ ገ/ማርያም የህይወት ዘመን ሽልማት ተበረከተላቸው Meseret Awoke Jul 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቀድሞ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገ/ማርያም በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ ላሳዩት የላቀ አመራር ፍላይት ግሎባል የተሰኘ የእንግሊዝ ኩባንያ የህይወት ዘመን ሽልማት አበርክቶላቸዋል፡፡ ፍላይት ግሎባል "ኤርላይን ቢዝነስ "…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮቹን እየመረጠ ነው Amele Demsew Jul 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የአመራሮች ምርጫ እያካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የተቋማዊ ለውጥና አንድነት 2ኛ ዙር ሀገር አቀፍ ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል። በጉባኤው ከመላ ሀገሪቱ የተውጣጡ ተወካዮች የተገኙ ሲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር የጠበቀ ቅንጅት በመፍጠር በሀገራቱ ድንበር መካከል የታጠቁ ሃይሎች እንዳይንቀሳቀሱ እንደምትከላከል አስታወቀች Melaku Gedif Jul 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር የጠበቀ ቅንጅት በመፍጠር በሀገራቱ ድንበር መካከል የትኛውም የታጠቁ ሃይሎች እንዳይንቀሳቀሱ እንደምትከላከል የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሱዳን መከላከያ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጀኔራል…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ከደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jul 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ11፤ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር የኢትዮጵያ እና የደቡብ ኮሪያን የቆዬ ወዳጅነት ለማጠናከር በኢትዮጵያ የደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ካንግን ጋር ተወያዩ፡፡ ኢትዮጵያና ኮሪያ የረጅም ጊዜ ታሪካዊ ግንኙነት እንዳላቸው በውይይቱ…
ስፓርት የኬንያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በለተሰንበት ግደይ ላይ ያቀረበው ክስ ውድቅ ተደረገ Melaku Gedif Jul 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በለተሰንበት ግደይ ላይ ያቀረበው ክስ ውድቅ ተደረገ። በ10 ሺህ ሜትር ሴቶች በመጨረሻዎቹ ሰከንዶች ለተሰንበት ግደይ ሄለን ኦቢሪን በክርን መታታለች በሚል ኬንያ ለዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ቅሬታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጤናው ዘርፍ የሚሠሩ የፈጠራ ሥራዎች ድጋፍ እንደሚደረግላቸው ተገለጸ Alemayehu Geremew Jul 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈጠራ ሥራ ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ለኅብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ ከፍተኛ አስተዋፅዖ እንዳለው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ ዶክተር ሊያ በአምስት አመቱ የጤና ስትራቴጂክ ዕቅድ ጥራት ያለው አገልግሎት በማጎልበት የተሻለ ጤና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ከዩክሬን ለሚከፈትባት ጥቃት ከባድ አፀፋዊ ምላሽ ትሰጣለች – ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ Alemayehu Geremew Jul 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የሩሲያ ፕሬዚዳንት ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ዩክሬን ሀገራቸው ላይ ጥቃት ከከፈተች አፀፋዊ ምላሹ እጅግ የከፋ እንደሚሆን አስጠነቀቁ። ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ አንዳንድ የዩክሬን ባለሥልጣናት ሩሲያን ለማስፈራራት በመገናኛ ብዙኃን መግለጫዎችን ሲሰጡ…