Fana: At a Speed of Life!

የቀጠለውን የአሸባሪዎቹን የወያኔ እና የሸኔ ጋብቻ ያጋለጠው ቃለ መጠይቅ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የአሸባሪዎቹ የህወሓት እና ሸኔ ያልተቀደሰ ጋብቻ አሁንም የቀጠለ መሆኑን ያጋለጠ ቃለ መጠይቅ በቅርቡ በአንድ የወያኔ ጉዳይ ፈፃሚ የሆነ የኦን ላይን ሚዲያ ተካሂዷል፡፡ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት የተፈረጁት…

የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ከ500 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር በላይ ገቢ አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት ከአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ 500 ሚሊየን 44 ሺህ የአሜሪካን ዶላር መመዝገቡ ተገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከክልሎች፣ የከተማ አሥተዳደር እና ተጠሪ ተቋማት ጋር በ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እና በ…

አቶ ደስታ ሌዳሞ በአለታ ወንዶ ከተማ የተሰሩ የመንገድ መሰረተ ልማቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ደስታ ሌዳሞ እና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በአለታ ወንዶ ከተማ የተሰሩ የመንገድ መሰረተ ልማዶችን ጎብኝተዋል። የክልሉ ሕዝብ በግንባር ቀደምትነት የልማት ጥያቄ ከሚያነሳቸው ጉዳዮች መካከል…

አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የክረምት የበጎ ፈቃድ መርሐ ግብርን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ጋር በመሆን በጅግጅጋ ከተማ የክረምት የበጎ ፈቃድ መርሐ ግብር አስጀምረዋል። በጅግጅጋ ከተማ ዛሬ በተጀመረው የክረምት የበጎ ፈቃድ ስራ 30 የአቅመ…

በጋና ገዳይ የማርበርግ ቫይረስ መከሰቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋና በተላላፊነቱ እና በገዳይነቱ ከኢቦላ ጋር ተመሳሳይነት እንዳለው የሚነገርለት የማርበርግ ቫይረስ መከሰቱን ገለጸች፡፡ በጋና ደቡብ አሻንቲ ግዛት ሁለት ሰዎች በቫይረሱ ከተጠቁ በኋላ ሆስፒታል ደርሰው ሕይወታቸው እንዳለፈም ነው የተመላከተው፡፡…

የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በደሴ ከተማ ጦሳ ተራራ ላይ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በማካሄድ ላይ ነው። በወሎ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በተካሔደው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ በክልሉ የሚገኙ የአሥሩም…

በበጀት ዓመቱ ከ15 ሺህ 400 ጊጋ ዋት ሰዓት በላይ ኃይል ማመንጨት መቻሉን የኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት ከ15 ሺህ 400 ጊጋ ዋት ሰዓት በላይ ኃይል ማመንጨት መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ፡፡ በተቋሙ የኃይል ማመንጫዎች ኦፕሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው÷በ2014 በጀት ዓመት 17 ሺህ 953 ጊጋ ዋት…

በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሦስት የፍጻሜ ውድድሮች ትሳተፋለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ የሚገኘው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ ኢትዮጵያ በሦስት የፍጻሜ ውድድሮች ትሳተፋለች፡፡ በዚህም መሰረት ቀን 10:15 በሚካሄደው የሴቶች ማራቶን ፍጻሜ ጎይቲቶም ገብረስላሴ፣ አባበል የሻነህ እና…

የአማራ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አመራሮች የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርእሰ መስተዳድሮችን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በጋራ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል፡፡ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ የሁለቱን ክልሎች ለማስተሳሰር ያለመ ነው ተብሏል፡፡…

በሲዳማ ክልል የወጣቶች የክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የ2014 ዓ.ም ወጣቶች ክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ ግብር አገልግሎት ዛሬ ተጀምሯል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ መርሐ ግብሩን በአለታ ወንዶ ከተማ በአቅመ ደካሞች የቤት እድሳት በማስጀመር በይፋ ከፍተዋል። በመርሐ ግብሩ…