Fana: At a Speed of Life!

በሶማሊያ ከደረሰ የአውሮፕላን አደጋ መንገደኞች ከጉዳት ተረፉ

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 30 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረው የሶማሊያ መንገደኞች አውሮፕላን በሞቃዲሾ አውሮፕላን ማረፊያ መከስከሱ ተዘግቧል፡፡ የአውሮፕላን ማሪፊያው ባለስልጣናት እንደገለፁት፥ አውሮፕላኑ ሞቃዲሾ አየር ማረፊያ እያረፈ በነበረበት ወቅት አደጋ ደርሶበት በግዳጅ…

አትሌት ጎይተቶም ገብረስላሴ 3ኛውን የወርቅ ሜዳልያ ለኢትዮጵያ አስገኘች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሪገን እየተካሄደ በሚገኘው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ተጨማሪ የወርቅ ሜዳልያ አገኘች። ከሰአት በኋላ በተካሄደው የሴቶች የማራቶን ውድድር አትሌት ጎይተቶም ገብረስላሴ ውድድሩን በአሸናፊነት…

በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀምበር ከ448 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ችግኝ ተተከለ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀምበር በተካሄደ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 448 ሚሊየን 622 ሺህ 319 ችግኞች መትከል መቻሉን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የዘንድሮውን ዓመት…

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የጠቅላላ ጉባዔ እና የስራ አስፈጻሚ አባላትን መረጠ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የጠቅላላ ጉባዔ እና የስራ አስፈጻሚ አባላትን መረጠ   አዲስ አበባ፣ ሐምሌ11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የጠቅላላ ጉባዔ እና የስራ አስፈጻሚ አባላትን መረጠ። ጠቅላላ…

የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞቹን የዘመናዊ ቆጣሪ ተጠቃሚ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት በክልሉ ለሚገኙ የከፍተኛ ኀይል ተጠቃሚ ደንበኞች የዘመናዊ ቆጣሪ (ስማርት ሜትር) ተጠቃሚ አደረገ፡፡ የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት በባሕር ዳር ከተማ ለሚገኙ የከፍተኛ ኀይል ተጠቃሚ ደንበኞች ነባር…

ለተማሪ ኤፍሬም እናት በደሃ ተኮር ፕሮግራም ከተገነቡ ቤቶች ውስጥ ባለ ሁለት መኝታ ቤት ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለተማሪ ኤፍሬም እናት በደሃ ተኮር ፕሮግራም ከተገነቡ ቤቶች ውስጥ ባለ ሁለት መኝታ ቤት አበረከተ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ መማር…

የኮሜሳ አንድ መስኮት የኤሌክትሮኒክ ግብይት አገልግሎት ማስጀመሪያ ስብሰባ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የምሥራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ(ኮሜሳ)የአንድ መስኮት የኤሌክትሮኒክ ግብይት አገልግሎት ማስጀመሪያ ስብሰባ ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡ በስብሰባው ወቅታዊ ሁኔታዎችን ያማከለ የአሰራር ማሻሻያ ግምገማ፣ ጥናታዊ ሪፖርት፣…

አሜሪካ በመካከለኛው ምሥራቅ ያለውን ውጥረት እያባባሰች ነው አለች ኢራን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ያልተሳካላትን ኢራን-ጠል ፖሊሲዋን መሰረት በማድረግ በመካከለኛው ምሥራቅ ያለውን ውጥረት እያባባሰች ነው ሲል የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሰሞኑን በቀጠናው ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ የኢራን የውጭ…

የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራቱ ህንጻዎችን ለማሞቅ እና ለማቀዝቀዝ የሚጠቀሙትን ጋዝ እንዲቀንሱ ሊጠይቅ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን በቀጣይ ሣምንት ሀገራቱ ለቁጠባ ሲባል ህንጻዎችንም ሆነ ቢሮዎቻቸውን ለማሞቅ እና ለማቀዝቀዝ የሚጠቀሙትን ጋዝ መጠን እንዲቀንሱ ሊጠይቅ መሆኑን ኤ ኤፍ ፒ ተመለከትኩት ያለውን ሠነድ ዋቢ አድርጎ ዘግቧል፡፡ ኮሚሽኑ የሩሲያ…