ሀገራችን ለጀመረችው የዕድገት ጉዞ የሚጠበቅብንን አስተዋፅኦ በማበርከት የተከበረች ኢትዮጵያን ለትውልድ እናስረክባለን- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘመናዊ ሠራዊት ግንባታችንን እውን ከማድረግ ባለፈ ሀገራችን ለጀመረችው የዕድገት ጉዞ ከእኛ የሚጠበቀውን ሁሉ አስተዋፅኦ በማበርከት የበለፀገችና የተከበረች ኢትዮጵያን ለተተኪው ትውልድ እናስረክባለን ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል…