የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ሕግ ተላልፈው በተገኙ ከ367 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል አለ Meseret Awoke Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት በተደረገ የዋጋ ማረጋጋትና የሕገ ወጥነት ቁጥጥር ሥራ ሕግ ተላልፈው ተገኝተዋል በተባሉ 367 ሺህ 880 ነጋዴዎችና የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መወሰዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሕገ መንግስት ትርጉምን አስመልክቶ የቀረቡ የውሳኔ ሀሳቦችን አፀደቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄን አስመልክቶ በቀረቡ የውሳኔ ሀሳቦች ላይ ተወያይቶ አፀደቀ፡፡ ምክር ቤቱ በሕገ መንግሥት ጉዳዩች አጣሪ ጉባዔ የሕገ መንግሥት ትርጉም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት ፕሮጄክት እቅዷን እተገበረች መሆኗን አምባሳደር ሙክታር ከድር አስረዱ Meseret Awoke Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት ፕሮጄክት እቅዷን በአግባቡ እተገበረች መሆኗን በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ሙክታር ከድር ገለፁ፡፡ አምባሳደሩ ከኩሳላ ግሪን ባዮዳይቨርሲቲ ድርጅት መስራች እና ዳይሬክተር ጋር በአየር ንብረት ለውጥና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በበጀት ዓመቱ ከ405 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሯል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Meseret Awoke Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በበጀት ዓመቱ ለ405 ሺህ 536 ዜጎች የሥራ እድል መፈጠሩን የከተማዋ ከንቲባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ የሥራ እድል ፈጠራን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር ፥ በበጀት ዓመቱ ለ350 ሺህ ዜጐች አዳዲስ አማራጭ የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዘላቂ ልማት ግቦችን ለማሳካት ያደረገችው ጥረት በአርዓያነት ሊወሰድ የሚችል መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትሯር ተናገሩ Shambel Mihret Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዘላቂ ልማት ግቦችን ለማሳካት ያደረገችው ጥረት በመልካም ተሞክሮ ሊወሰድ የሚችል ነው ሲሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትሯር ዶክተር ፍፁም አሰፋ ገለጹ፡፡ በኒዉዮርክ የተካሄደው የአገራት በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የዘላቂ የልማት ግቦች ዳሰሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢኮኖሚው ዘርፍ በበርካታ ችግሮች ውስጥ ቢሆንም አበረታች ስኬት አስመዝግቧል አሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ Shambel Mihret Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኮኖሚው ዘርፍ በበርካታ ችግሮች ውስጥ ሆኖ አበረታች ስኬት ማስመዝገቡን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማቱ ከፍተኛ አመራሮችና ሥራ አስፈጻሚዎች በወቅታዊ ጉዳይ፣ ባለፉት ዓመታት ስለታዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትውልደ ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ዮናስ ገዳ የ2022 የአልዛይመር አዋርድን አሸነፉ Mikias Ayele Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊው ኒውሮ ሳይካትሪስት ፕሮፌሰር ዮናስ ገዳ የ2022 የአልዛይመር አዋርድን አሸንፈዋል፡፡ በጆርናል ኦፍ አልዛይመር ዲዚዝ በተሰኘው ዓለም አቀፍ ጆርናል በሚዘጋጀው ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ስራ በአልዛይመር ወይም የመርሳት ችግር ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማቱ አመራሮችና ሠራተኞች በኦሮሚያ ክልል ችግኝ ተከከሉ Meseret Awoke Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራርና ሰራተኞች በኦሮሚያ ክልል አቃቂ ወረዳ ቢልቢሎ ተራራ ችግኝ ተክለዋል፡፡ ሚኒስቴሩ የቢልቢሎ ተፋሰስን ለማልማት በወሰደው ኃላፊነት÷ ላለፉት ዓመታት ችግኝ የመትከልና አካባቢውን የማልማት ሥራ ሲሠራ መቆየቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሎተሪ ትኬትን በዲጂታል አማራጭ ማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ተደረገ Amele Demsew Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር የሎተሪ ትኬት በዲጂታል አማራጭ ማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ ፡፡ የብሔራዊ ሎተሪ ዋና ዳይሬክተር አቶ ገረመው ጋርጄ ስምምነቱ በተደረገበት ጊዜ እንዳሉት ፥ አስተዳደሩ ባለፋት 60 ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች መዘግየት ሰብዓዊ ድጋፍ በወቅቱ እንዳይደርስ እንቅፋት ፈጥሯል ተባለ Meseret Awoke Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች በመንገድ ላይ በሚያጋጥማቸው መዘግየት ለተፈናቀሉ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ በወቅቱ ለማድረስ መቸገሩን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽነር ታረቀኝ…