Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ ከውጭ ለሚገቡ መንገደኞች ያስቀመጠቸውን የኮቪድ ምርመራ መስፈርት አነሳች

አዲስ አበባ፣ሰኔ 4 ፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አሜሪካ የአየር መንገደኞች ወደ ሀገሪቱ ከመግባታቸው በፊት የኮቪድ-19 ምርመራ ማረጋገጫ እንዲኖራቸው ያሰቀመጠችውን ህግ አነሳች። ህጉ የተነሳው ሀገሪቱ ኮቪድ-19ኝን ለመከላከል ባደረገቸው ጥረት የቫይረሱ ታማሚዎች ቁጥር ከፍተኛ መሻሻል ማሳየቱን ተከትሎ…

አቶ ደመቀ መኮንን ተቀማጭነታቸውን በብራሰልስ ላደረጉ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደሮች ገለፃ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 4 ፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስት አቶ ደመቀ መኮንን  ተቀማጫነታቸውን ብራሰልስ ላደረጉ የአውሮፓ ህብረት የፖለቲካ እና የፀጥታ ኮሚቴ አምባሳደሮች ገለፃ አድርገዋል። በአምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ ለተመራው የህብረቱ ልዑክ የተደረገው ገለፃ…

የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት  በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ያስገነባው 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት  በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ያስገነባው የረገ ኤያት 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዛሬ ተመረቀ። ትምህርት ቤቱን ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው  እና የደቡብ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ መርቀውታል። ትምህርት…

በቀጣዮቹ 10 ቀናት በሃገር አቀፍ ደረጃ ከ25 ሚሊየን በላይ ሰዎችን የኮቪድ-19 ክትባት ለመከተብ ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ሰኔ 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር ሶስተኛው ዙር የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት በይፋ መሰጠት ተጀምሯል፡፡ በአስተዳደሩ የሦስተኛው ዙር የኮሺድ 19 መከላከያ ክትባት የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ድጉማ በተገኙበት በይፋ መስጠት ጀምሯል። በሃገር አቀፍ…

የገቢዎች ሚኒስቴር በግንቦት ወር ከ26 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ)   የገቢዎች ሚኒስቴር ባሳለፍነው ግንቦት ወር ብቻ ከ26 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። ሚኒስቴሩ ሊሰበስብ ካቀደው 27 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ውስጥ 26 ቢሊየን 902ሚሊየን ብር በመሰብሰብ…

በዱከም በቀን 450 ቶን ብረት ማቅለጥ የሚችል የብረታ ብረት ፋብሪካ ግንባታው ተጠናቆ ዛሬ እየተመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ)  በቀን 450 ቶን ብረት የማቅለጥና 600 ቶን ፌሮ ብረት የማምረት አቅም ያለው ታዳሽ የብረታ ብረት ማምረቻ ፋብሪካ በዱከም ተገንብቶ እየተመረቀ ዛሬ እየተመረቀ ይገኛል። 50 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈው ፋብሪካው በ5 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ወጪ…

ኢትዮ-ሰላም ሩጫ በወላይታ  በሚል መሪ  ቃል በወላይታ ሶዶ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ኢትዮ-ሰላም ሩጫ በወላይታ በሚል መሪ  ቃል በወላይታ ሶዶ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄዷል፡፡ ሩጫው የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና ታላላቅ አትሌቶች በተገኙበት ተካሂዷል ። የጎዳና ላይ ሩጫው 5 ኪሎ ሜትር መንገድ የሸፈነ ሲሆን፥…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቂርቆስና ልደታ ክፍለ ከተሞች እየተከናወኑ ያሉ የ60 ቀናት ፕሮጀክቶችን አፈፃፀም ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በቂርቆስና ልደታ ክፍለ ከተሞች እየተከናወኑ ያሉ የ60 ቀናት ፕሮጀክቶችን አፈፃፀም ተዘዋውረው ጎበኙ። ከንቲባዋ በክፍለ ከተሞቹ በልዩ ሁኔታ የሚተገበረውን ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች በየጊዜው በቅርበት…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ወደ ሀገር ቤት ተመልሷል

አዲስ አበባ፣ሰኔ 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር መልስ ወደ አዲስ አበባ ተመልሷል። ብሄራዊ ቡድኑ በሳምንታት ቆይታው በማላዊ 2 ለ 1 ቢሸነፍም ግብጽን 2 ለ 0 በማሸነፍ በግብ ክፍያ በልጦ የምድቡ አናት ላይ መቀመጥ ችሏል። ዋሊያዎቹ ወደ…