በኢትዮጵያ የሰሜን ኮሪያ ኤምባሲ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በትብብር መስራት እንደሚፈልግ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሰሜን ኮሪያ ኤምባሲ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በትብብር መስራት እንደሚፈልግ አስታወቀ።
በኢትዮጵያ የሰሜን ኮሪያ አምባሳደር ቶንጉ ሲም ዛሬ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ጎበኝተዋል።
አምባሳደር ቶንጉ ሲም በጉብኝታቸው…