የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት የሦስት ሚሊየን ብር መጻሕፍት አበረከተ Amele Demsew Jun 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ሦስት ሚሊየን ብር የሚያወጡ መጻሕፍትን አበረከተ። መጻሕፍቱን ያስረከቡት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ይኩኖአምላክ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 169 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Jun 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 169 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ተመላሾቹም በሙሉ ወንዶች መሆናቸውን ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም…
ስፓርት በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ3 ሺህ ሜትር የወንዶች መሠናክል ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ Mikias Ayele Jun 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በሞሪሺየስ እተካሄደ በሚገኘው የ22ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ዛሬ በተደረገው የ3 ሺህ ሜትር መሠናክል ወንዶች ውድድር አትሌት ሃይለማሪያም አማረ እና አትሌት ታደሰ ታከለ 1ኛ እና ሁለተኛ በመሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብርተኝነት አደጋን ለመከላከል ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ትብብርን ወደ ላቀ ደረጃ የማሳደግ ተግባር እየተከናወነ ነው- የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት Alemayehu Geremew Jun 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሽብርተኝነት አደጋን ለመከላከል ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ትብብርን ወደ ላቀ ደረጃ የማሳደግ ተግባር እየተከናወነ መሆኑን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄነራል ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። "ሽብርተኝነትን በመከላከል የጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮች ከጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያየ Feven Bishaw Jun 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮች ከጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር የትውውቅ እና የውይይት መድረክ አካሂደዋል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ÷ መሠረታዊ በሆኑ አገራዊ ጉዳዩች ላይ የሚታየውን ስር የሰደዱ የሃሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራ አራተኛን ዓመት ምክንያት በማድረግ በመላ ኢትዮጵያ የጉድጓድ ቁፋሮ ዝግጅት ተደርጓል -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Melaku Gedif Jun 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አራተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በመላ ሀገራችን የጉድጓድ ቁፋሮ ዝግጅት መደረጉን አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ የ2014 አረንጓዴ ዐሻራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ ከ516 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የግብርና ማሽነሪዎችን በመገጣጠም ወደ ኢኮኖሚው አስገብቷል Feven Bishaw Jun 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዳማ የግብርና ማምረቻ ኢንዱስትሪ ባለፉት 6 ወራት ከ516 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የግብርና ማሽነሪዎችን በመገጣጠም ወደ ኢኮኖሚው እያስገባ መሆኑ ተገለፀ። ከእነዚህ ውስጥ በ2014 ዓ.ም ከ277 ነጥብ 8…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤር ኤክስፕረስ አፍሪካ የግል የአውሮፕላን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ተቋም ሆኖ ተመዘገበ Mikias Ayele Jun 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ኤር ኤክስፕረስ አፍሪካ የግል የአውሮፕላን አየር ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ሆኖ በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ተመዘገበ፡፡ ተቋሙ ምዝገባውን በስኬት ያጠናቀቀው አለም አቀፍ አሰራርን ተከትሎ የተቀመጠውንና በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ያስገነባውን የገርጂ መኖሪያ መንደርን ጎበኙ Amele Demsew Jun 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በ18 ወራት ውስጥ አስገንብቶ ያጠናቀቀውን እና የፊታችን እሁድ የሚመረቀውን የገርጂ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ጎብኝተዋል፡፡ ከንቲባዋ በጉብኝታቸው ወቅት…
Uncategorized በሕገወጥ ደላሎች ከሀገር ለመውጣት ሞክረዋል የተባሉ ከ100 በላይ ሰዎች ተያዙ Amele Demsew Jun 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር በሕገ ወጥ ደላሎች ከሀገር ሊወጡ ነበር የተባሉ ከ100 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። በከተማ አስተዳደሩ የ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ኮማንደር ደሳለኝ አበራ እንደገለጹት ህገወጥ የሰው…