Fana: At a Speed of Life!

ታንዛኒያ በስደት የሚኖሩ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታንዛኒያ መንግስት በውጪ አገራት ጥገኝነት ጠይቀው የሚኖሩ የአገሪቱ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ጥሪ አቅርቧል፡፡ በታንዛኒያ ዋነኛ ተፎካካሪ ፓርቲ የሆነው ቻድማ÷ በአገሪቱ በነበረው የፖለቲካ አለመረጋጋት…

እየተወሰደ ያለው የሕግ ማስከበር እርምጃ ውጤታማ በሆነ መልኩ እየተከናወነ ነው -የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) እየተወሰደ ያለው የሕግ ማስከበር እርምጃ ውጤታማ በሆነ መልኩ እየተከናወነ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገልጿል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ በኦሮሚያ ክልል በሸኔ የሽብር ቡድን ላይ…

ተመድ ተፈጸሙ በተባሉ ጥሰቶች ላይ ሊያደርገው ያቀደው ተጨማሪ ምርመራ ተቀባይነት የለውም – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመድ ተፈጸሙ በተባሉ ጥሰቶች ላይ ሊያደርገው ያቀደው ተጨማሪ ምርመራ ተቀባይነት እንደሌለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም…

ሞዛምቢክ የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት አባል ሆነች

አዲስ አበባ፣ሰኔ 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሞዛምቢክ 192 የፀጥታው ምክር ቤት አባላትን ድምፅ በማግኘት የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት አባል ሆናለች፡፡ ከሞዛምቢክ በተጨማሪ ኢኳዶር፣ጃፓን፣ ማልታ እና ስዊዘርላንድ ትላንት በተደረገው የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ምርጫ…

ነፃ የንግድ ቀጠና በድሬዳዋ ለማስጀመር የሚያግዝ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የብሄራዊ ሎጂስቲክስ ምክር ቤት አባላት እንዲሁም የፌደራል አመራሮች በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና ለማስጀመር በሚያስችሉ ሁኔታዎች ዙሪያ ከድሬዳዋ ካቢኔ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሯ ነፃ…

የክልሎችን የእርስ በእርስ ግንኙነት ለማጠናከር በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሎች መካከል ያለውን የእርስ በእርስ ግንኙነት በማጠናከር ለሰላም፣ ለልማትና ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የአጎራባች ክልሎች የጋራ ፎረም አስተዋጽኦ እንደሚያደርግ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ። የኦሮሚያ፣ ሲዳማ፣ የደቡብ ምዕራብ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ጅቡቲ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ጅቡቲ ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሊያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ጅቡቲ ሲደርሱ የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በቆይታቸውም በኢትዮጵያ እና ጂቡቲ…

በአማራ እና በአፋር ክልሎች መካከል ያለው የቆየ  ግንኙነት እንዲጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ እና በአፋር ክልሎች መካከል ያለውን የቆየ እና የዳበረ ግንኙነት እንዲጠናከር እና ሁለቱ ሕዝቦች በጋራ በልማት በሚያድጉበት ጉዳይ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ኢኮኖሚ፣ ጸጥታ እና የእርስ በርስ ግንኙነት ትኩረት የተደረገባቸው ጉዳዮች…

የፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች በመጪው እሁድ የሚመረቀውን የገርጂ መኖሪያ መንደር ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች በ18 ወራት ውስጥ በዘመናዊ መንገድ ተገንብቶ በፍጥነት የተጠናቀቀውንና የፊታችን እሁድ የሚመረቀውን የገርጂ መኖሪያ መንደርን ጎበኙ፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ፣ የብሔራዊ መረጃና…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብጽ አቻውን 2 ለባዶ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በተካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብፅ አቻውን 2 ለባዶ አሸንፏል፡፡ ለኢትዮጵያን ብሔራዊ ቡድን ሁለቱን ጎሎች ዳዋ ሁቴሳ በ21 ደቂቃ እና ሽመልስ በቀለ በ40ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡…