Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ክልል ከ5 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ የአንድ ቀን የዶሮ ጫጩቶች ተሰራጩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከዶሮ እርባታ ዘርፍ የሚገኘውን ሀብት ለማሳደግ ከ5 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ የአንድ ቀን የዶሮ ጫጩቶችን መሰራጨታቸው ተገለጸ፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያና መኖ ልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ እያሱ ተፈራ…

ኢትዮጵያ ጠንካራ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ለመተግበር እየተዘጋጀች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ጠንካራ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ለመተግበር በዝግጅት ላይ መሆኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጄነራል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ÷ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ…

ከሕዝብ በተነሱ ጥያቄዎች እና መፍትሄዎቻቸው ዙሪያ ምክክር እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከሕዝብ በተነሱ ጥያቄዎች ላይ እና መፍትሄዎቻቸው ዙሪያ ዛሬ ከአስፈፃሚ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ጋር እየመከሩ ነው። ሕዝቡ ያነሳቸው የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ የምክር ቤት አባላቱ በቁርጠኝነት…

የመዲናዋን ሰላምና ፀጥታ ለማስጠበቅና ወንጀልን ለመከላከል ቁጥጥር እየተደረገ ነው -ፖሊስ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ ለማስጠበቅና የወንጀል ድርጊቶችን ለመከላከል ጠንካራ ቁጥጥር እያደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ። የአዲስ አበባ ፖሊስ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ÷ በመዲናዋ የተለያዩ…

የበቆሎ የጤና ጥቅሞች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቆሎ መመገብ ከመደበኛ የምግብነት ጥቅሙ ባሻገር በርካታ ትሩፋቶች እንዳሉት የጤና እና የሥነ-ምግብ ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡ በቆሎ በአሰር (ፋይበር) የበለፀገ በመሆኑ በቆሎን መመገብ ለሆድ ድርቀት እና ተያይዞ ሊከሰት ከሚችለው…

የቻይና እና የአሜሪካ ውጥረት የብሪክስን መስፋፋት እያጠናከረው መጥቷል – ዘ ዲፕሎማት

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና እና በአሜሪካ መካከል ያለው ውጥረት ብሪክስ በመባል የሚታወቀው የብራዚል፣ ሩስያ፣ ሕንድ፣ ቻይናና የደቡብ አፍሪካ ቡድንን የማስፋፋት እንቅስቃሴ ከመቼውም ጊዜ በላይ እንዲጠናከር ማድረጉ ተጠቆመ። የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ በሰኔ ወር…

በሐረሪ ክልል ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ መሰጠቱን የክልሉ የኢንቨስትመንት ማዕድንና ኢነርጂ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በክልሉ በተጠናቀቀው የ2014 በጀት ዓመት ለ81 ባለሃብቶች…

በአማራ ክልል በ1 ጀምበር 250 ሚሊየን ችግኞች የሚተከሉበት መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ) በአማራ ክልል በአንድ ጀምበር 250 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል አረንጓዴ ዐሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ተካሄደ፡፡ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ጌታቸው ጀንበር በስነ ስርዓቱ ላይ እንደገለጹት÷ የተፈጥሮ…

በጋምቤላ ክልል እየተስፋፋ ያለው ሕገወጥ የነዳጅ ዝውውርና ስወራ በተጠቃሚዎች ላይ ጫና መፍጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማና ሌሎች የክልሉ አካባቢዎች እየተስፋፋ ያለው ሕገወጥ የነዳጅ ዝውውርና ስወራ በተጠቃሚዎች ላይ ጫና እየፈጠረ መሆኑን የክልሉ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስተወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ኦኬሎ ኡቦንግ ÷ሕገወጥ የነዳጅ ዝውውርና…

የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ በተለያዩ ጉዳዩች ላይ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የሁሉም የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች በተገኙበት በተለያዩ ጉዳዩች ላይ እየመከረ ነው፡፡   ለኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ዘርፈ ብዙ ግልጋሎት እየሰጠ የሚገኘው የድጎማ በጀትና…