ኢትዮጵያ ለዓለማቀፉ የፀረ-ሽብርተኝነት አካዳሚ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለዓለማቀፉ የፀረ- ሽብርተኝነት አካዳሚ ጠንካራ ድጋፍ እንደምታደርግና ከአካዳሚው ጋር በቅርበት እንደምትሰራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታው አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ አስታወቁ፡፡
ሚኒስትር ዴኤታው ይህን ያሉት የዓለምአቀፉ ፀረ-ሽብርተኝነት…