ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያ ፓርላማ በዩክሬን እየተካሄደ ያለው ዘመቻ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የሚያስችል ድምፀ ውሳኔ አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው Jul 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፓርላማ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ በዩክሬን እየተካሄደ ያለው ወታደራዊ ዘመቻ እንዲቀጥልና ለሠራዊቱ አስፈላጊው ሕዝባዊ ድጋፍ እንዲደረግለት የሚፈቅዱ ሁለት ረቂቅ ሕጎችን ለማጽደቅ የመጀመሪያ ዙር ድምፀ ውሳኔ ሰጠ። ረቂቅ ሕጎቹ…
የዜና ቪዲዮዎች ቴሌግራምን፣ ዋትሳፕን፣ ጂሜይልን እና ዙምን የሚተኩ በኢትዮጵያውያን የበለጸጉ የመልዕክት መለዋወጫ ቴክኖሎጂዎች Amare Asrat Jul 5, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=2sVJgmLmIWo
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በይፋ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jul 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የወጣቶች የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በቢሾፍቱ ከተማ በይፋ ተጀምሯል፡፡ በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የወጣቶች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሙና አህመድ በበጎ ፈቃድ ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ ባደረጉት…
Uncategorized በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የሚሰጡ የቆንስላ አገልግሎቶች የሀገራቱን ህዝቦች ወዳጅነት ማዕከል ማድረግ አለባቸው – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ Meseret Awoke Jul 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የአሜሪካ ኤምባሲ ለዜጎች የሚሰጡትን አገልግሎት ቀልጣፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ሞት ካልቀደመኝ እስከ ዩኒቨርስቲ ቀጥዬ መማር እፈልጋለሁ” የሚሉት የ53 ዓመቱ የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ አባ ዘውገ በቀለ Alemayehu Geremew Jul 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ53 ዓመቱ የዕድሜ ባለፀጋ አባ ዘውገ በቀለ ሙላቴ የ2014 የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና እየወሰዱ ነው፡፡ አባ ዘውገ፥ ፈተናውን እየወሰዱ የሚገኘው በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር በቃሊቲ ቅድመ መደበኛና የመጀመሪያ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕድን ሚኒስቴር ከቱርክ ኩባንያዎች ጋር ሶስት የመግባቢያ ሰነዶችን ተፈራረመ ዮሐንስ ደርበው Jul 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስቴር ከቱርክ ኩባንያዎች ጋር ሦስት የመግባቢያ ሰነዶችን ተፈራረመ፡፡ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት÷ የመግባቢያ ሰነዶቹ በተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋና ልማት፣ በማዳበሪያ ፋብሪካ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ እስካሁን በወሰደው እርምጃ 12 ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች ተወረሱ Amele Demsew Jul 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካሁን ድረስ በተወሰ ሕጋዊ እርምጃ 12 ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች መወረሳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ በዛሬው ዕለት ከመንግስት የተሰጠውን መመሪያና ደንብ የጣሱ ተጨማሪ ሁለት የነዳጅ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ፖሊስ በወሰደው እርምጃ 130 ሕገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው አውሮፓ በ22 ሀገራት በተካሄደ የጋራ ዘመቻ በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የተጠረጠሩ 130 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የዓለም አቀፍ የፖሊስ ድረጅት (ዩሮፖል) ዛሬ አስታውቋል። በፈረንጆቹ እስከ ሰኔ 13 ድረስ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሱዳን የሽግግር መንግስት ለመመሥረት ወታደራዊ ኃይላቸውን እንደሚያስወጡ አል-ቡርሃን ተናገሩ Alemayehu Geremew Jul 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ወታደራዊ መሪ የሆኑት ጄነራል አብዱልፈታህ አል-ቡርሃን በሀገራቸው የሽግግር መንግስት ለመመስረት የሚያስችል መደላድል ለመፍጠር ወታደራዊ ኃይላቸውን ከፖለቲካዊ ውይይቱ እንደሚያስወጡ በትናንትናው ዕለት አስታውቀዋል፡፡ በሱዳን ፖለቲከኞች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የጎርፍ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ ወገኖች አደጋ እንዳይፈጠር ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Jul 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የጎርፍ አደጋ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች ከወዲሁ አደጋ እንዳይፈጠር ህብረተሰቡ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር አገልግሎት ጥሪ አቅርቧል፡፡ ሰሞኑን የባሮ ወንዝ ሞልቶ ባስከተለው…