Fana: At a Speed of Life!

ሰራዊቱ በአንድ እጁ የኢትዮጵያን ጠላቶች እየተዋጋ በሌላ እጁ ለትውልድ አሻራውን እያኖረ ነው – ሌ/ ጀኔራል ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰራዊቱ በአንድ እጁ የኢትዮጵያን ጠላቶች እየተዋጋ በሌላ እጁ ችግኝ እየተከለ ለትውልድ አሻራውን ያኖራል ሲሉ የኢትዮጵያ አየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ።   የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት…

ፓርላማው ዛሬ ባካሄደው 6ኛው ልዩ ስብሰባ በወቅታዊ የፀጥታ እና በንጹሐን ዜጎች ጉዳይ ላይ ተወያይቶ የውሳኔ ሐሳብ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች 6ኛው ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛው ልዩ ስብሰባ፤ በወቅታዊ የፀጥታ እና በንጹሐን ዜጎች ጉዳይ ላይ ተወያይቶ የውሳኔ ሐሳብ አሳለፈ፡፡   የዕለቱን መርሐ-ግብር በግፍ ለተጨፈጨፉት ዜጎች የአንድ ደቂቃ…

ኮይካ ለጤና ሚኒስቴር 31 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) ለጤና ሚኒስቴር 31 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ኮይካ ባደረገው የገንዘብ ድጋፍ በዩኒሴፍ የተገዙት የህክምና ቁሳቁሶቹ የእናቶችና የጨቅላ ህፃናትን ሞት ለመቀነስ እና ጤናቸው…

የቦሪስ ጆንሰንን አመራር በመቃወም ሁለት የእንግሊዝ ሚኒስትሮች ሥራቸውን ለቀቁ

የቦሪስ ጆንሰንን አመራር በመቃወም ሁለት የእንግሊዝ ሚኒስትሮች ሥራቸውን ለቀቁ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታኒያ ጤና ሚኒስትር ሳጂድ ጃቪድ እና የፋይናንስ ሚኒስትሩ ሪሺ ሱናክ የጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንን አመራር በመቃወም ሥራቸውን በፈቃዳቸው ለቀዋል። ሳጂድ…

የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ከሚሽን ለ3 የግብርና ምርቶች እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ29፣ 2014 (ኤፍ  ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ከሚሽን ለአርባ ምንጭ ሙዝ፣ ለአዊ ድንች እና ለጨንቻ አፕል ምርቶች የመለያ እውቅና ሰጥቷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የግብርና ምርቶቹ በአገር አቀፍ ገበያ በስፋት ተደራሽ የመሆን ትልቅ አቅም ያላቸው መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ይሁን…

ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ በሀላባ ዞን የልማት ፕሮጀክቶችን እየመረቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በሀላባ ዞን ከ 94 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶችን እየመረቁ ነው፡፡ ከተመረቁ የልማት ፕሮጀክቶች መካከል አራት የጤና ተቋማትን ጨምሮ የአስተዳደር…

በተለያዩ ክልሎች ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ክልላዊ የ8ኛ ክፍል ፈተና እየተሰጠ ነው፡፡ የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙሴ ጋጄት እንደገለጹት÷ በክልሉ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚሰጠው የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልላዊ ፈተና…

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ፕሮጄክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በተለያዩ አካባቢዎች ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ ፕሮጄክቶች ተመረቁ፡፡   በቡራዩ ከተማ በ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ከተገነቡ 105 ፕሮጄክቶች ውስጥ 75 ፕሮጄክቶች…

የሶማሌ ክልል የ2014 ዓ.ም የመንግሥት ሴክተር መሥሪያ ቤቶችን የስራ አፈፃፀም እየገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል መንግሥት በ2014 ዓ.ም የመንግሥት ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ማካሄድ ጀመረ፡፡ ግምገማው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድን ጨምሮ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…