Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በፈረንሳይ በተዘጋጀው የቴክስ ዎርልድ የቴክስታይልና ጋርመንት ኤግዚቢሽን እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የተዘጋጀው የቴክስ ወርልድ የቴክስታይል እና ጋርመንት ኤግዚቢሽን ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡   ቴክስ ዎርልድ በዓለም ግንባር ቀደም ከሚባሉ የቴክስታይል እና የጋርመንት ኤግዚቢሽኖች አንዱ መሆኑን መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡…

ጠንካራ የዲፕሎማሲ ስራዎችን ለማስቀጠል በቅንጅት መስራት እንደሚገባ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠንካራ የዲፕሎማሲ ስራዎችን ለማስቀጠል በቅንጅት መስራት ይገባል ሲሉ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ጀነራል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ፡፡   ዳይሬክተር ጀነራሉ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ የታላቁ ህዳሴ ግድብ…

አሸባሪውን የሸኔ ቡድን እስከመጨረሻው ተከታትለን ከህዝባችን ጋር እናስወግደዋለን – ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “አሸባሪውን የሸኔ ቡድን እስከመጨረሻው ተከታትለን ከህዝባችን ጋር እናስወግደዋለን” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፆቻቸው  ባሰራጩት መልዕክት፥ የጸጥታ አካላት ከሚያደርሱበት ዱላ የፈረጠጠው…

የጤና ሚኒስቴር ባለሙያዎች የከተማ ግብርናን ለማዘመን የሚያግዝ የከተማ ግብርና አስተዳደር መረጃ ስርአት አበለጸጉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች የከተማ ግብርና አስተዳደር መረጃ ስርአት አበለጸጉ። በባለሙያዎቹ የበለጸገው ስርአት የከተማ ግብርናን ለማዘመን የሚያገለግል መሆኑ ታውቋል። የመረጃ…

የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል ከመመገብ በተጨማሪ የስራ እድል መፍጠር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል ከመመገብ በተጨማሪ የስራ እድል መፍጠር ጀምሯል፡፡ በዛሬው ዕለት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ተጠቃሚ የነበሩ ሴቶች በልብስ ስፌት ሰልጥነው ተመርቀው ወደ ስራ እንዲገቡ ተደርጓል፡፡ የተስፋ…

ከተለያዩ ዓለም አቀፍና አገር በቀል አምራች ኩባንያዎች የኢንቨስትመንት ጥያቄዎች እየመጡ ነው-ኮርፖሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ዓለም አቀፍ እና አገር በቀል አምራች ኩባንያዎች የኢንቨስትመንት ጥያቄዎች እየመጡ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ገብተው ከሚያመርቱ ሁለት አምራች…

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለተፈናቃዮች ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የእህል ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር በተለያዩ ምክንያቶች ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ50ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የእህል ድጋፍ አደረገ። በአማራ ክልል በተፈጥሯዊና ሠው ሰራሽ ችግሮች ከ11ሚሊየን በላይ ህዝብ መፈናቀሉን የጠቀሱት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ በሚያቀርበው የትኛውም አጀንዳና የትኛውም ተወያይ ጋር መንግስት ለምክክር ዝግጁ መሆኑን አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ በሚያቀርበው የትኛውም አጀንዳና ከሚያቀርበው የትኛውም ተወያይ ጋር መንግስት ለምክክር ዝግጁ መሆኑን አረጋገጡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፥ ከአገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ አመራርና አባላት ጋር…