የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ክፍያን ለመፈጸም በባለድርሻ ተቋማት መካከል የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Jul 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ክፍያን ለመፈጸም በትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር፣ በኢትዮቴሌኮምና በኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት መካከል የለማውን መተግበሪያ ስራ ላይ ለማዋል የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጋቦን ከካርበን ሽያጭ 275 ሚሊየን ዩሮ ለማግኘት አቀደች Alemayehu Geremew Jul 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋቦን ጥቅጥቅ ደኖቿን ለካርበን ገበያ በማቅረብ 275 ሚሊየን ዩሮ ገቢ ለማግኘት አቅጇለሁ አለች፡፡ ሀገሪቷ ገቢውን ለማሳካት ያቀደችው ሕዳር ወር ላይ በካይሮ ከሚካሄደው የተመድ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ወዲህ ነውም ተብሏል፡፡ በዚህ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶች እና ህፃናት መብት እንዲከበር በአጋርነት እንደሚሰራ ዩኒሴፍ አስታወቀ Mikias Ayele Jul 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች እና ህፃናት መብት እንዲከበር በአጋርነት እንደሚሰራ የተባበሩት መንግስታት ህጻናት አድን ድርጅት ዩኒሴፍ አስታወቀ፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከድርጅቱ ጋር በሴቶች እና ህፃናት ዙሪያ የሚከናወኑ ስራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል…
የሀገር ውስጥ ዜና አትሌት ሰምበሬ ተፈሪ በአሜሪካ አትላንታ በተደረገ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸነፈች Mikias Ayele Jul 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሰምበሬ ተፈሪ በአሜሪካ አትላንታ በተደረገ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር ቀዳሚ በመሆን አሸንፋለች፡፡ አትሌቷ ርቀቱን 30 ደቂቃ ከ49 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ ሆና የጨረሰችው፡፡ በውድድሩ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ ከኒውዚላንድ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jul 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ የኒውዚላንድ አምባሳደር ሚካኤል ኡፕቶን ጋር በትምህርት ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ ስለተጀመረው የትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ሪፎርም ስራዎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማደያዎች የሚታዩ ሰልፎችን ለማስቀረት በቀን ከ10 ሚሊየን ሊትር በላይ ነዳጅ እየገባ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Jul 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዳጅ ለመቅዳት በማደያዎች የሚታዩ ረጃጅም ሰልፎችን ለማስቀረት በቀን ከ10 ሚሊየን ሊትር በላይ ነዳጅ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገባ እየተደረገ መሆኑን የነዳጅ እና ኢነርጂ ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ። በአቅርቦት በኩል ክፍተት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር አቀፍ ደረጃ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ስርጭትን ለማወቅ የሚያስችል የዳሰሳ ጥናት ሊጀመር ነው ዮሐንስ ደርበው Jul 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሁለተኛ ጊዜ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ስርጭትን ለማወቅ የሚስችል የ“ሴሮ ፕሪቫለንስ” የዳሰሳ ጥናት ሊጀመር መሆኑን የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ ውይይት ተጠናቀቀ Mikias Ayele Jul 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ ሲያካሂድ የነበረውን ውይይት የተለያዩ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ አጠናቋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባለፉት ዓመታት የተከናወኑ ተግባራትን በደብረ ብርሃን ከተማ ባካሄደው ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቶች አገር ለማፍረስ የሚሹ ኃይሎችን በጋራ በመመከት ለመጪው ትውልድ የበለጸገችና ሰላሟ የተረጋገጠ ሀገር ማስረከብ ይኖርባቸዋል – ዶክተር ዓለሙ… ዮሐንስ ደርበው Jul 4, 2022 0 አዲ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች አገራቸውን እያለሙ አገር ለማፍረስ የሚሹ ኃይሎችን በጋራ በመመከት ለመጪው ትውልድ የበለጸገችና ሰላሟ የተረጋገጠች ሀገር ማስረከብ ይኖርባቸዋል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ አባል እና በፓርቲው የሲቪክና ፖለቲካ ፓርቲዎች ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመድኃኒት አቅርቦትን ለማሻሻል የማያሰሩ የሕግ ማዕቀፎች መሻሻል እንደሚገባቸው ተገለጸ Shambel Mihret Jul 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅርቦትን ለማሻሻል የማያሰሩ የሕግ ማዕቀፎች መሻሻል እንደሚገባቸው ተገለጸ፡፡ የመድኃኒት አቅርቦትን ለማሻሻል እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን በሚመለከት በሐዋሳ ከተማ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…