Fana: At a Speed of Life!

በኮፐንሄገን የታጠቀ ግለሰብ በከፈተው ተኩስ ሰዎች መገደላቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዴንማርክ ኮፐንሄገን የታጠቀ ግለሰብ በከፈተው ተኩስ ሰዎች መገደላቸው የከተማዋ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በደረሰው ጥቃት የሦስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በአራት ሰዎች ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል ነው የተባለው፡፡ ፖሊስ ድርጊቱ…

በውሃ፣ በምግብ እና ኢነርጂ ዋስትና ላይ ትኩረቱን ያደረገ ዓለም አቀፍ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በውሃ፣በምግብ እና ኢነርጂ ዋስትና ላይ ትኩረቱን ያደረገ ዓለም አቀፍ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባዔው ፍሎሪዳ ኢንተርናሽናል ዩኒቨርስቲ ከአፍሪካ የውሃ ማኔጅመንት ልኅቀት ማዕከል እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን የተዘጋጀ…

የ2ኛው ዙር ከኢድ-እስከ- ኢድ ጉዞ ወደ አገር ቤት መርሐ ግብር ተሳታፊዎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለተኛው ዙር ከኢድ-እስከ- ኢድ ጉዞ ወደ አገር ቤት አከባበር ስነ-ስርዓት ተሳታፊዎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ነው፡፡   የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር…

በጅማ ዞን በ2 ቢሊየን ብር የተገነቡ ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን በ2 ቢሊየን ብር የተገነቡ 229 ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ይገኛል። ፕሮጀክቶቹ መንገድ፣ ድልድይ፣ ትምህርት ቤቶችና ሌሎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ያላቸው እንደሆኑ ተመላክቷል። በሚኒስቴር ማዕረግ የብልፅግና ፓርቲ ህዝብና ዓለም…

አቶ ርስቱ ይርዳ የክረምት ወቅት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በጉራጌ ዞን እንድብር ከተማ የ2014 የክረምት ወቅት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን በይፋ አስጀምረዋል፡፡ በክልሉ 2 ሺ 300 የአረጋውያንን ቤት አፍርሶ ለመገንባት መታቀዱን በማስጀመሪያ…

የአማራና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የሚኖሩ ህዝቦችን የሰላምና ልማት ተጠቃሚ ማድረግ ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በአዋሳኝ አካባቢዎች የሚኖሩ ህዝቦችን የሰላምና የልማት ተጠቃሚ ለማድረግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በእንጅባራ ከተማ እየመከሩ ነው።   መድረኩን የከፈቱት የአማራ ክልል የሰላምና…

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት 2ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምሥረታ 2ኛ ዓመት በዓል በሐዋሳ ከተማ ሲዳማ ባሕል አዳራሽ እየተከበረ ነው። በመርሐ ግብሩ የክልሉ ዋና አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ፋንታዬ ከበደ፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ፣ የክልሉ ከፍተኛ…

የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች መሰጠት ጀምሯል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፣ በሀረሪ ክልል፣ በአፋር እና በኦሮሚያ ክልሎች በተለያዩ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት…

ከጸናን ፈተናዎች የእድገት እድሎች ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጸናን ፈተናዎች የእድገት እድሎች ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ከጸናን ፈተናዎች የእድገት እድሎች መሆናውን ገልጸው÷ የገነባናቸው ሜጋ…

ኢዜማ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋን የፓርቲው መሪ አድርጎ መረጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢዜማ አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ፕርፌሰር ብርሀኑ ነጋን የፓርቲው መሪ አድርጎ መረጠ። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ትናንት ሰኔ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው ምርጫ ፕ/ር ብርሀኑ ነጋን እና…