Fana: At a Speed of Life!

በቅርቡ ስለሚመሰረተው ነፃ የንግድ ቀጠና ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አመራሮች ገለጻ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በድሬዳዋ በሚቋቋመው ነፃ የንግድ ቀጠና ዙሪያ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው እና የሥራ ባልደረቦቻቸው ገለፃ አድርገዋል፡፡ ነጻ የንግድ…

የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ከመንግስት የተሰጠውን መመሪያና ደንብ የጣሱ 8 የነዳጅ ቦቴዎችን ወረሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ከመንግስት የተሰጠውን መመሪያና ደንብ ችላ በማለት ከሕግ ውጪ ነዳጅ የጫኑ ስምንት የነዳጅ ቦቴዎችን መውረሱን አስታወቀ፡፡ ሆን ብለው የነዳጅ እጥረት እንዲከሰትና ከመንግስት የተሰጠውን መመሪያና ደንብ…

በሶማሌ ክልል በሙስና በተጠረጠሩ 168 የመንግስት ሰራተኞች ላይ ክስ መሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ፍትህ ቢሮ ሃላፊነትን ለግል ጥቅም በማዋልና በሙስና በተጠረጠሩ 168 የመንግስት ሰራተኞች ላይ ክስ መሰረተ፡፡ ክሱ በግብረአብረነት የተጠረጠሩ 17 ነጋዴዎችንም አካቷል። የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ…

በክረምቱ ወቅት በአንዳንድ አካባቢዎች ከባድ ዝናብና ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊከሰት ይችላል – የሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ አንዳንድ አካባቢዎች ከባድ ዝናብና ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊከሰት እንደሚችል አስጠነቀቀ፡፡ በኢንስቲትዩቱ የአየር ሁኔታና የአየር ጸባይ ትንበያ ዳይሬክተር ወይዘሮ ጫሊ ደበሌ…

የኢትዮጵያን እና የሱዳንን ሕዝቦች ሰላማዊ ግንኙነት ለማጠናከር ልዩነቶችን በሰላማዊ መንገድ መፍታት ይገባል -አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን እና የሱዳንን ሕዝቦች ሰላማዊ ግንኙነት ለማጠናከር ልዩነቶችን በሰላማዊ መንገድ መፍታት እንደሚገባ በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ…

በአፋር ክልል የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ያለው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በአፋር ክልል አዋሽ ከተማ አስተዳደር በይፋ ተጀምሯል። በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስተባባሪነት እየተካሄደ ባለው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት…

የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ መራዘሙን ካፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈንጆቹ ከሰኔ 23 ቀን 2023 እስከ ሐምሌ 23 ቀን 2023 ድረስ በኮትዲቯር ለማካሄድ ታቅዶ የነበረው የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ መራዘሙን ካፍ አስታውቋል፡፡ የካፍ ፕሬዚዳንት ዶክተር ፓትሪስ ሞሴፔ በዛሬው እለት…

በጅማ ከተማ በከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 36 ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በጅማ ከተማ ከ551 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 36 ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል፡፡ በምረቃ ስነ ሥርዓቱ ላይ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ…

መንግስት የዘረጋውን የሰላም አማራጭ መንገድ ትተው ሊዋጉን ለሚከጅሉ ሃይሎች በአጭር ጊዜና በማያዳግም ሁኔታ በምንወስደው ወታደራዊ እርምጃ አገራችንን ዳግም…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የዘረጋውን የሰላም አማራጭ መንገድ ትተው ሊዋጉን ለሚከጅሉ ሃይሎች በአጭር ጊዜና በማያዳግም ሁኔታ በምንወስደው ወታደራዊ እርምጃ አገራችንን ዳግም የምናስከብርበት ዝግጅት ማጠናቀቃችንን ለሚመለከተው ሁሉ እናሳውቃለን ሲሉ የጦር ሃይሎች…

ለፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለብ 10 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ላጠናቀቀው ፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለብ 10 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ። ፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለብ ዛሬ ጎንደር ከተማ ሲገባ…