የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ ከ 5 ሺህ 100 በላይ ተተኳሽ ጥይት ተያዘ Alemayehu Geremew May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ ከ5 ሺህ 100 በላይ ተተኳሽ ጥይት በማኅበረሰብ ጥቆማ መያዙን የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር እና የአርጎባ ልዩ ወረዳ ፖሊስ ፅሕፈት ቤት አስታውቀዋል፡፡ የአርጎባ ልዩ ወረዳ ፖሊስ ፅሕፈት ቤት ምክትል ኮማንደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የሥነ ምግባር ጉድለት ባሳዩ ከ18 ሺህ በላይ ሰራተኞች ላይ የእርምት እርምጃ ተወሰደ ዮሐንስ ደርበው May 27, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሕዝቡን በአግባቡ ማገልገል ባልቻሉና የሥነ ምግባር ጉድለት ባሳዩ ከ18 ሺህ በላይ ሰራተኞች ላይ የእርምት እርምጃ ተወሰደ። በሰራተኞቹ ላይ የ20 ሚሊየን ብር የገንዘብ መቀጮን ጨምሮ ልዩ ልዩ አስተዳደራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር ኃይል ኢትዮጵያን በንቃት ለመጠበቅ ከመቼውም ጊዜ በላይ በላቀ የዝግጅት ደረጃ ላይ ይገኛል – ሌ/ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ዮሐንስ ደርበው May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አየር ኃይል ኢትዮጵያን በንቃት ለመጠበቅ ከመቼውም ጊዜ በላይ በላቀ የዝግጅት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ አየር ኃይል በኤር ፖሊስ ያሰለጠናቸውን የሰራዊት አባላት ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደጀን ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ Mikias Ayele May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ከተማ ዛሬ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ አደጋው ዋልያ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ከደብረታቦር ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ እያለ በተቃራኒ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ15ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሰብዓዊ እርዳታ እና ቃል ኪዳን ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው ዮሐንስ ደርበው May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በ15ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሰብዓዊ እርዳታ ጉባዔ እና ቃል ኪዳን ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ እንዳመላከተው÷ በጉባኤው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሀምሌ እስከ ግንቦት ወር መጀመሪያ ድረስ ከ72 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ሰብዓዊ ድጋፍ ወደ ትግራይ ተልኳል-የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ዮሐንስ ደርበው May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ከሀምሌ እስከ ግንቦት ወር መጀመሪያ ከ72 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ወደ ትግራይ ክልል መጓጓዙን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። መንግስት ወደ ትግራይ ክልል የሚላከው…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ Shambel Mihret May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ በሁለት አጀንዳዎች ላይ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ውሳኔዎችን አስተላልፏል፡፡ የአስተዳደሩ ካቢኔ በቅድሚያ የፌደራል ሚስትሮች ምክር ቤት የወሰነውን ውሳኔ ተከትሎ የድሬደዋ ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት ለማቋቋም የወጣ ደንብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካውያን ወጣቶች የሚፈጸሙ ጅምላ ግድያዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻቀቡ ነው ተባለ Alemayehu Geremew May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካውያን ወጣቶች የሚፈጸሙ ጅምላ ግድያዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻቀቡ መሆኑን ጥናት አመለከተ፡፡ የ”ማዘር ጆንስ የጅምላ ግድያ የመረጃ ቋት” የግድያ ወንጀሎችን በቁጥር አስደግፎ እንዳመላከተው ÷ በአሜሪካ ዕድሜያቸው 18 በሆናቸው ወጣቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና አገራዊ ምክክሩ በኢትዮጵያ የሚስተዋሉ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ጉልህ ሚና አለው – በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ዮሐንስ ደርበው May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚካሄደው አገራዊ ምክክር በአገሪቱ የሚስተዋሉ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ጉልህ ሚና እንዳለው በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ኪራ ስሚዝ ሲንድብጀርግ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ኪራ ስሚዝ ሲንድብጀርግ÷ዴንማርክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር በማህበር ለተደራጁ የመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበራት ቦታ ማስረከብ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር በማኅበር ለተደራጁ የመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራት ቦታ ማስረከብ መጀመሩን አስታወቀ። የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ በትግሉ ተስፋሁን በዚህ ዓመት በሁለት…