Fana: At a Speed of Life!

በ4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው የለገዳዲ ምዕራፍ ሁለት የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው የለገዳዲ ምዕራፍ ሁለት የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃል፡፡ ፕሮጀክቱ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ የተካሄደ ሲሆን÷ በቀን 86 ሺህ ሜትር ኪዩብ…

በጤናው ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎችና ተመራማሪዎች እያደረጉ ያሉትን ከፍተኛ አስተዋጽኦ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ጤና ቢሮ የመጀመሪያው የጥናት ዓመታዊ ጉባዔ ተካሄደ፡፡ በመድረኩም የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማን ጨምሮ የተለያዩ የፌደራልና የክልሉ የጤና ዘርፍ የሥራ አመራሮች፣ አባ ገዳዎች፣ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የተለያዩ ባለድርሻ…

የደብረታቦርና ወልዲያ ከተሞች ወደ ሪጆፖሊታንት ደረጃ እንዲያድጉ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የደብረታቦርና ወልዲያ ከተሞች ወደ ሪጆፖሊታንት ደረጃ እንዲያድጉ ወሰነ። የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ አካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ ባካሄደው የ6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን…

በሀገር አቀፍ ደረጃ ያሉትን የመድኃኒት አቅርቦት ችግሮች እንዲወገዱ ዘርፉ የተሻለ የህግ ማእቀፍ ያስፈልገዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ያሉትን የመድኃኒት አቅርቦት ችግሮች እንዲወገዱ ዘርፉ የተሻለ የህግ ማእቀፍ እንደሚያስፈልገው የጤና ሚኒስትራ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ ከጤና ማህበራዊ ልማት ባህልና ስፖርት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር በመሆን…

ከትግራይ ልዩ ኃይል የመጡ የሽብር ቡድኑ አባላት በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትግራይ ልዩ ኃይል የመጡ የሽብር ቡድኑ አባላት በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። የሽብር ቡድኑ ሁለት አባላት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቱሉ ዲምቱ አካባቢ 11:00 ሰዓት ላይ በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ…

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ለ21ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ምልምል የፖሊስ አባላት አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ለ21ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ምልምል የፖሊስ አባላት በዛሬው እለት በታላቅ ድምቀት አስመርቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ለ21ኛ ዙር በአዋሽ መሰረታዊ ፖሊስ ስልጠና አካዳሚ ለረጂም ጊዜ ያሰለጠናቸውን በርካታ ምልምል…

አምባሳደር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አቀረቡ። አምባሳደሩ በዚህ ወቅት በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሀፊ አምባሳደር ሞሊ ፊ…

የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ለስደተኞች እና ስደተኞችን በሚያስተናግዱ አካባቢዎች ለሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች የ180 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ስደተኞች እና ስደተኞችን በሚያስተናግዱ አካባቢዎች ለሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች የ180 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ፡፡ ድጋፉ በዋናነት በኢትዮጵያ ለሚገኙ ስደተኞችና በሚኖሩባቸው አካባቢዎች…

ከዒድ እስከ ዒድ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት የሁለተኛው ምዕራፍ ስኬታማ እንዲሆን ቅድመ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛውን ምዕራፍ ከዒድ እስከ ዒድ ጉዞ ወደ ሀገር ቤትን ስኬታማ እንዲሆን የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መጠናቀቃቸውን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታወቀ። የጉዞ መረሐ ግብሩ ከሰኔ 28/2014 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም…

የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል። ፕሪሚየር ሊጉ በመጠናቀቂያ ቀኑ በተካሄዱ ሶስት ጨዋታዎች ሰባት ጎሎች ተቆጥረውበታል። ቀደም ብሎ ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ መከላከያ ጅማ አባጅፋርን 1 ለ 0…