Fana: At a Speed of Life!

የፋና ኤፍ ኤም 98 ነጥብ 1 ማረፊያ የመዝናኛ መሰናዶ አንደኛ አመቱን አከበረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ኤፍ ኤም 98 ነጥብ 1 ማረፊያ የመዝናኛ መሰናዶ አንደኛ አመቱን አከበረ። የመሰናዶው አንደኛው አመት የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና ምክትል ስራ አስፈፃሚ አቶ አቤል አዳሙ እንዲሁም በየደረጃው…

ለራስ ቴአትር ቤት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለራስ ቴአትር ቤት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ አንጋፋውና በኢትዮጵያ የጥበብ ጉዞ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለው በርካታ አንጋፋ አርቲስቶችን ለሀገር ያበረከተው የራስ ቴአትር ቤት አዲስ…

60 የትምህርት አይነቶችን A+ በማምጣት ታሪክ የሰራው የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ የዘንድሮ ተመራቂ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ 2014 ዓ.ም የፊዚክስ እና የሂሳብ ትምህርት ተመራቂው ራጂ አሸናፊ 60 የትምህርት አይነቶችን A+ በማምጣት ታሪክ ሰርቷል፡፡ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች ሲያሰለጥናቸው የቆዩ 1…

ናይጀሪያ በድፍድፍ ነዳጅ ስርቆት ምክንያት 1 ቢሊየን ዶላር ማጣቷን አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጀሪያ በፈረንጆቹ 2022 የመጀመሪያው ሩብ አመት በድፍድፍ ነዳጅ ስርቆት ምክንያት 1 ቢሊየን ዶላር ማጣቷን የሀገሪቱ የነዳጅ ተቆጣጣሪ ድርጅት አስታወቀ። ናይጀሪያ በሩብ አመቱ 141 ሚሊየን በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ ማምረቷን ድርጅቱ ገልጿል።…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 11 የድምፃውያን ውድድር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋና ቴሌቪዥን የሚዘጋጀውና ተወዳጁ የፋና ላምሮት የባለ ተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር 11ኛ ምዕራፍ በዛሬው ዕለት ተጀመረ። ፋና ላምሮት ከአዳዲስ ተወዳዳሪዎችና ባለተሰጥኦዎች ጋር በቀጥታ ስርጭት የጀመረ ሲሆን፥ በሁለት ምድብ የተከፈሉት የምዕራፍ…

ሩሲያ ምግብ እና ምግብ ነክ ምርቶችን በመገበያያ ገንዘቧ ለውጭ ገበያ ማቅረብ ልትጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከነዳጅ ምርት በተጨማሪ ምግብ እና ምግብ ነክ ምርትችን በመገበያያ ገንዘቧ (ሩብል) ለውጭ ገበያ ማቅረብ እንደምትጀምር አስታወቀች ፡፡ የሩሲያ መንግስት ጥራጥሬ፣ ሱፍ፣ ዘይት እና የተቀነባበሩ ምግቦችን መግዛት የሚፈልጉ ሀገራት ክፍያቸውን…

በርካታ የውጭ ሃይሎች ሃገራችንን ለማዳከም ሰፊ የውክልና ጦርነት አውዶች መክፈታቸውን በመገንዘብ ህዝባችን ሊያከሽፈው ይገባል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ የውጭ ሃይሎች ሃገራችንን ለማዳከም ሰፊ የውክልና ጦርነት አውዶች በመከፈታቸው የእነዚህን ሃይሎች ሴራ ህዝባችን በመገንዘብ ሊያከሽፈው እንደሚገባ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። የ8ኛ ዕዝ በግዳጅ…

በአምባሰል ወረዳ 16 የሞርታር ተተኳሽ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን በአምባሰል ወረዳ 02 ቀበሌ 16 የሞርታር ተተኳሽ ለሦስተኛ ጊዜ መያዙን የወረዳው ሚሊሻ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በአምባሰል ወረዳ ሚሊሻ ጽህፈት ቤት የሰው ኃይል አደረጃጀት የፀጥታ ስምሪት ቡድን መሪ አቶ አንተነህ ኃይሌ…

የላሊበላ ቤተክርስቲያን ጥገና እና የዘላቂ ቱሪዝም ልማት ሥራ ተጠናክሮ በሚቀጥልበት አግባብ ላይ በፓሪስ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የላሊበላ ቤተክርስቲያን ጥገና እና የዘላቂ ቱሪዝም ልማት ሥራ ተጠናክሮ በሚቀጥልበት አግባብ ላይ በፓሪስ ከተማ ምክክር እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ውይይቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በትብብር ለመሥራት…

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 510 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 510 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስምርቋል።   በምረቃ ስነ-ስርዓቱ የኢፌዴሪ መስኖና ቆላመ አከባቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ እና የዋቸሞ…