የሀገር ውስጥ ዜና የጠላትን አስተሳሰብ ከሕዝብ የመነጠል ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል-አቶ አብርሃም አለኸኝ Melaku Gedif Jul 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠላትን አስተሳሰብ ከሕዝብ የመነጠል ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት የፓለቲካና ርዕዮተ ዓለም ግንባታ ዘርፍ ሃላፊ ሚኒስትር አቶ አብርሃም አለኸኝ ገለጹ፡፡ አቶ አብርሃም የመልካም አስተዳዳር ችሮግችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ አስተዳደሩ ከ60 ሺህ በላይ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ነዋሪዎች ማዕድ አጋራ Melaku Gedif Jul 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ60 ሺህ በላይ ለሚሆኑ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ነዋሪዎች የአብሮነት ማዕድ ማጋራት መርሀ ግብር አካሄዷል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከየትኛውም የዓለማችን አየር መንገዶች በላቀ አፍሪካ እና እስያን እያገናኘ መሆኑ ተገለጸ Alemayehu Geremew Jul 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከየትኛውም የዓለማችን አየር መንገዶች በላቀ አፍሪካ እና እስያን እያገናኘ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በነኀሤ ወር ላይ መካከለኛው ምስራቅን ሳይጨምር ወደ 13 የእስያ ሀገራት በረራ ለመጀመር ማቀዱ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብር ስርዓቱ ከሰው ንክኪ እየራቀ እና እየዘመነ መሄድ አለበት -ከንቲባ አዳነች Melaku Gedif Jul 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 በጀት ዓመት የግብር የንቅናቄ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በንቅናቄ መድረኩ ላይ የአዲስ አበባ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ ተፈራን ጨምሮ ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሎች ከድጎማ በጀትና ከጋራ ገቢዎች የሚያገኙት የገቢ ድርሻ እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ Melaku Gedif Jul 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ክልሎች ከድጎማ በጀትና ከጋራ ገቢዎች የሚያገኙት የገቢ ድርሻ እየጨመረ መምጣቱን ገለጹ፡፡ አፈ ጉባዔው በክልሎች መካከል የሚታየው ዕድገት ያልተመጣጠነ መሆኑን ገልጸው÷ በቀጣይ የአሰራር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በ2015 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎችን ላይ እየመከረ ነው Melaku Gedif Jul 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከክልል ቢሮዎች እና ተጠሪ ተቋማት ጋር በመጪው በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ እየተወያየ ነው፡፡ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ክልል የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ Alemayehu Geremew Jul 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የክረምት ወራትየ በጎ ፈቃድ አገልግሎት “በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ቃል በቦንጋ ከተማ ተጀምሯል፡፡ መርሐ ግብሩን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ÷ በቦንጋ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በቀን 86 ሺህ ሜትር ኪዩብ ውሃ ማምረት የሚችል ፕሮጀክት ነገ ይመረቃል Melaku Gedif Jul 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በቀን 86 ሺህ ሜትር ኪዩብ ውሃ ማምረት የሚችል ፕሮጀክት በነገው ዕለት በይፋ እንደሚመረቅ የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ ፕሮጀቱ 4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በጀት ተመድቦለት የተገነባ የመጀመሪያው ትልቅ የከርሰ ምድር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርትመስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች እያስመረቁ ነው Melaku Gedif Jul 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቀዋል፡፡ የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ በመጀመሪያ ዲግሪ፣ ሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ በመደበኛ፣ በተከታታይ የማታና በእረፍት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን እና የሰላምና የልማት ፎረም የችግኝ ተከላ አካሄዱ Alemayehu Geremew Jul 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባለሀብቶችና የሥራ ፈጣሪዎች ትብብር የተመሠረተው የሰላምና የልማት ፎረም እና የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የችግኝ ተከላ አካሂደዋል። በመርሐግብሩ ላይ የፎረሙ የበላይ ጠባቂዎች የቀድሞ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ…