Fana: At a Speed of Life!

ለፖለቲካ ነጋዴዎች መጠቀሚያ ሳንሆን ራሳችንን ከጽንፈኝነት አርቀን የእህትማማችነትና ወንድማማችነት መርሐችንን ይበልጥ ወደ እያንዳንዱ ሰው እንዲደርስ…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለፖለቲካ ነጋዴዎች መጠቀሚያ ሳንሆን ራሳችንን ከጽንፈኝነት አርቀን የእህትማማችነትና ወንድማማችነት መርሐችንን ይበልጥ ወደ እያንዳንዱ ሰው እንዲደርስ በቁርጠኝነት እንሰራለን ሲል የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ አስታወቀ፡፡ በሀዋሳ…

ኢትዮጵያና ሱዳን የድንበር ውዝግባቸውን ከውጭ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት ነፃ በሆነ መልኩ ሊፈቱ ይገባል – ደቡብ ሱዳናዊ ምሁር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሱዳን የድንበር ውዝግባቸውን ከውጭ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት ነፃ በሆነ መልኩ በውይይት ሊፈቱ እንደሚገባ የጁባ ዩኒቨርሲቲ መምህር ረዳት ፕሮፌሰር ቴር ቶኚክ ማጆክ ገለጹ። ኢትዮጵያ የድንበር ውዝግቡን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ተደጋጋሚ ጥረት…

በመዲናዋ የ25 አቅመ ደካማ ወገኖች የመኖሪያ ቤት እድሳት ሥራ ተጀመረ

አዲ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የመንግሥት ተቋማት በመዲናዋ በከፋ ችግር ውስጥ የሚገኙ የ25 አቅመ ደካማ ወግኖችን የመኖሪያ ቤቶች እድሳት አስጀመሩ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ኮሚሽን 15 እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

የአንድን ቻይናዊ ሕይወት በማጥፋት ወደ ኬንያ የሸሹ ተጠርጣሪዎች ለኢትዮጵያ ተላልፈው ተሰጡ

አዲ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የአንድን ቻይናዊ ሕይወት በማጥፋት ወደ ኬንያ ሸሽተው የነበሩ ተጠርጣሪዎች ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ብሔራዊ ኢንተርፖል ተላልፈው ተሰጡ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ልዩ ቦታው መስቀል…

የአማራ ክልል ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ5 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ማህበራዊ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክቱ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ4 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ወጣቶች በመሳተፍ ከ5 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት አገልግሎት እንደሚሰጡ የክልሉ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮ ኃላፊው አቶ እርዚቅ…

አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በጋምቤላ ከተማ አስተማማኝ ሰላም እንዲሰፍን የሀይማኖት አባቶች ሃይማኖታዊ ተልዕኳቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ አስተማማኝ ሰላም እንዲሰፍን የሀይማኖት አባቶች ሃይማኖታዊ ተልዕኳቸውን እንዲወጡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ጥሪ አቀረቡ። በጋምቤላ ከተማ ተከስቶ በነበረው ግጭት ዙሪያ እና በቀጣይ ዘላቂ ሰላም ማስፈን በሚቻልበት ሁኔታ…

የህክምና ቁሳቁስ የጫኑ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ተሽከርካሪዎች መቀለ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የህክምና ቁሳቁስ የጫኑ ተሽከርካሪዎች መቀለ መግባታቸውን በኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የህክምና ቁሳቁሶችን ጨምሮ የጤፍ ዘር እንዲሁም መሰረታዊ የቤት ቁሳቁሶችን ያካተተ ሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ዛሬ…

በአገር አቀፍ ደረጃ በ400 ጤና ጣቢያዎች የቀዶ ሕክምና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገር አቀፍ ደረጃ በ400 ጤና ጣቢያዎች ላይ በተደራጀ መልኩ የቀዶ ሕክምና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ አንስቴዥያ ባለሙያዎች ማህበር “የእናቶች እና የሕጻናትን ሞት…

የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከልማት አጋሮች ጋር ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሚደረገው ድጋፍ ላይ ከልማት አጋሮችን ጋር ምክክር አካሄደ፡፡ የአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ኮሚሽኑ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ኅብረት የፖለቲካ፣ የሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ኅብረት የፖለቲካ፣ የሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዲዮዬ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። አቶ ደመቀ መኮንን÷…