የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ክልል 50 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተና ይወስዳሉ ዮሐንስ ደርበው Jul 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ክልል በ2014 ዓ.ም በሁሉም የመፈተኛ ጣቢያዎች ከ49 ሺህ 883 በላይ ተማሪዎች ክልላዊ የ8ኛ ክፍል ፈተና እንደሚወስዱ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብፅና የህወሓት ተላላኪዎች ኢትዮጵያንና ሱዳንን ለመከፋፈል እያሴሩ ነው – የፖለቲካ ተንታኝ Mekoya Hailemariam Jul 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅና የህወሓት ተላላኪዎች ኢትዮጵያንና ሱዳንን ለመከፋፈል እያሴሩ መሆኑን የፖለቲካ ተንታኙ አንድሪው ኮሪብኮ ገለፀ። ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን የሚተነትነው እና በተለይም የኢትዮጵያን ጉዳይ በተመለከተ ተደጋጋሚ ትንታኔዎችን የሚፅፈው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንተርፕራይዞችን ተወዳዳሪነት ማጎልበት ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ተጠቆመ Shambel Mihret Jul 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንተርፕራይዞችን ተወዳዳሪነት ማጎልበት ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ተጠቆመ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከአማራ፣ አፋር፣ ቤኒሻንጉል፣ ጋምቤላ ክልሎች እና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለተውጣጡ 300…
የሀገር ውስጥ ዜና በፍርድ ቤቶች የፍትህ መጓተትን እና የፍርድ መዛባትን የሚፈጥሩ የሙስና ስጋቶች መታየታቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍርድ ቤቶች የፍትህ መጓተትን እና የፍርድ መዛባትን የሚፈጥሩ የሙስና ስጋቶች እየተስተዋሉ መሆኑን የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ በፍርድ ቤቶች ላይ የሚታዩ የሙስና ስጋቶችን አስመልክቶ ያስጠናውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ 1ሺህ 127 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Jul 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ሥራ 1 ሺህ 127 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ወደ ተዘጋጀላቸው የማቆያ ማዕከላት እንዲሄዱ መደረጉ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በ45 የአሸባሪው ሸኔ ታጣቂዎች ላይ ርምጃ ተወሰደ ዮሐንስ ደርበው Jul 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ወለጋ ዞን ቤጊ ወረዳ ቴንዘ ቀበሌ ትምህርት ቤትን እንደ ካምፕ ሲጠቀሙ በነበሩ የአሸባሪው ሸኔ ታጣቂዎች ላይ በተወሰደ እርምጃ 45 የቡድኑ አባለት መደምሰሳቸው ተገለፀ። የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በሸኔ ታጣቂዎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማልታ የሚገኙ አምራች ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች መሳተፍ እንሻለን አሉ Shambel Mihret Jul 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በማልታ የሚገኙ እና በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ እየሰሩ የሚገኙ አምራች ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ባሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል፡፡ በማልታ የንግድ ምክር ቤት በተዘጋጀ bኢንቨስትመንት ፎረም ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከ44 ሚሊየን በላይ ችግኞች ተዘጋጁ ዮሐንስ ደርበው Jul 1, 2022 0 አዲ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በዘንድሮው ክረምት በሚካሄደው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከ44 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ሙሉ ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ቢሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በእናቶች እና ሕጻናት የስነ ተዋልዶ ጤና እና የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት ላይ የሚያተኩር ውይይት ተካሄደ Shambel Mihret Jul 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእናቶች እና ሕጻናት የስነተዋልዶ ጤና እና የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት ላይ የሚያተኩር የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ መድረኩ የተዘጋጀው በፒ.ኤም.ኤ ኢትዮጵያ ሲሆን÷ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና ጆን ሆፕኪንስ ስኩል ኦፍ ፐብሊክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ ሳይንስ ካፌ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዓውደ ርዕይ ተከፈተ ዮሐንስ ደርበው Jul 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በአዳማ ሳይንስ ካፌ ያዘጋጀው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዓውደ ርዕይ ተከፈተ። ዓውደ ርዕዩን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ጋር በመተባበር ነው…