ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ በጉጂ ዞን ለሚገነባው ነጌሌ አውሮፕላን ማረፊያ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ የተመራ ልዑክ በጉጂ ዞን ለሚገነባው ነጌሌ አውሮፕላን ማረፊያ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጧል፡፡
በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መርቆ…