ዓለምአቀፋዊ ዜና የዓለምን የዋጋ ግሽበት እያባሰው ያለው የቡድን 7 ሀገራት በሩሲያ ላይ የሚጥሉት ማዕቀብ Melaku Gedif Jun 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በጀርመን የተሰበሰቡት የቡድን 7 ሀገራት በሩሲያ ላይ አዲስ ተጨማሪ አዲስ ማዕቀብ ጥለዋል። የዩክሬን ቀውስን ተከትሎ እየተጣሉ ያሉት ማዕቀቦች ወደ ሩሲያ ኢኮኖሚ ምንም ዓይነት የውጭ ካፒታል እንዳይገባ ለመገደብ የተነደፉ መሆናቸውም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሃይማኖት ጋር ተያይዘው የሚስተዋሉ ግጭቶችና አለመግባባቶች የግለሰቦች እንጂ የሃይማኖት መሰረት የላቸውም – የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ Shambel Mihret Jun 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት ከሀይማኖት ተያይዘው በሀገሪቱ የሚስተዋሉ ግጭቶችና አለመግባባቶች የግለሰቦች እንጂ የሃይማኖት መሰረት የላቸውም ሲል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ፡፡ "የማህበረሰብን ሰላምና አብሮነት ለማጠናከር የሃይማኖቶች የጋራ እሴቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሮቤ ከተማ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን መረቁ ዮሐንስ ደርበው Jun 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሮቤ ከተማ ተገንብተው የተጠናቀቁ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን መረቁ። ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የተባባሩት አረብ ኤምሬቶች ዓለም አቀፍ ቀይ ጨረቃ እርዳታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃን መከላከል ላይ ትኩረት ያደረገ ሀገራዊ ምክክር እየተካሄደ ነው Amele Demsew Jun 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃን መከላከል ላይ ትኩረት ያደረገ ሀገራዊ ምክክር በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የምክክር መድረኩ "የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃን እየታገልን የዴሞክራሲ ስርአት እንገንባ" በሚል መሪቃል ነው እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ዓመታት ሴቶችን ተጠቃሚና በሀገር ጉዳይ ንቁ ተሳታፊ ለማድረግ የተሠራው ሥራ ውጤት እያመጣ ነው – የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት Shambel Mihret Jun 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዓመታት ሴቶችን ተጠቃሚ እና በሀገር ጉዳይ ንቁ ተሳታፊ ለማድረግ የተሠራው ሥራ ውጤት እያመጣ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ አንደኛ ጉባኤ “የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የግልገል በለስ- ታላቁ ህዳሴ ግድብ የመንገድ ግንባታ ስራ ተጠናቆ ተመረቀ Melaku Gedif Jun 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ከግልገል በለስ እስከ ታላቁ ህዳሴ ግድብ የሚደርሠውን የመንገድ ግንባታ ስራ አጠናቆ አስመረቀ፡፡ ዋና መምሪያው 210 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውን 3ኛ ደረጃ የጠጠር መንገድ ወደ ከፍተኛ ደረጃ የጠጠር መንገድ በማሳደግ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ለመመረቅ ሮቤ ከተማ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Jun 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በመንግስት፣ በሕዝብ እና አጋር አካላት የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶችን መርቀው ሥራ ለማስጀመር ሮቤ ገብተዋል፡፡ ከርዕሰ መተዳድር አቶ ሽመልስ ጋር የተባባሩት አረብ ኤምሬቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች በበጋ መስኖ ስንዴ የተሻለ ምርት መገኘቱ ተገለጸ Feven Bishaw Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች በበጋ መስኖ ስንዴ የተሻለ ምርት ማግኘት መቻሉን የየክልሎቹ ግብርና ቢሮዎች አስታወቁ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ አበራ ወርቁ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠርዝ የረገጡ ሐሳቦች ወደ መሀል እንዲመጡ እና ዜጎች እንዲተባበሩ ማድረግ ይገባል – የሃይማኖት መምህራን Feven Bishaw Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠርዝ የረገጡ ሀሳቦች ወደ መሀል እንዲመጡ እና ዜጎች እንዲተባበሩ ማድረግ እንደሚገባ የተለያዩ የሃይማኖት መምህራን ገለጹ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የተለያዩ ሃይማኖቶች መምህራን ጠርዝ የረገጡ ሀሳቦች ወደ መሀል እንዲመጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ለከተሞች ዘላቂ ልማት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቷል- ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ Feven Bishaw Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለከተሞች ዘላቂ ልማት ዕቅድ በመንደፍ ወደ ተግባር መግባቱን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ፡፡ 11ኛው የዓለም የከተሞች ፎረም በፖላንዷ ካቱቬሰ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ሚኒስትሯ በፎረሙ ላይ ባደረጉት…