Fana: At a Speed of Life!

ከ3 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ክልሉ ገብቷል – የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአማራ ክልሉ በ2014/15 የመኸር እርሻ አገልግሎት ላይ የሚውል ከ3 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ክልሉ መግባቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አጀበ…

የአውሮፓ ህብረት ከሩሲያ የሚያገኘውን ጋዝ ለመተካት ቢያንስ ሶስት አመታት ያስፈልገዋል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ከሩሲያ የሚያገኘውን ጋዝ ለመተካት ቢያንስ ሶስት አመታት ያስፈልገዋል ሲል ዓለም አቀፉ ደረጃ አውጪ ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ ሞስኮ አቅርቦቷን ካቋረጠች ስሎቫኪያ፣ ሃንጋሪ እና ቼክ ሪፐብሊክ በጋዝ እጦት ሳቢያ በጣም ይጎዳሉ…

ዩክሬን እና ሩሲያ በቁጥር ከፍተኛው ነው የተባለለትን የእስረኞች ልውውጥ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን እና ሩሲያ ባሳለፍነው የካቲት 24 በመካከላቸው ግጭት ከተፈጠረ አንስቶ በቁጥር ከፍተኛው ነው የተባለለትን የእስረኞች ልውውጥ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ የእስረኞች ልውውጥ ማድረጋቸውን የገለጸው የዩክሬን የመከላከያ ሚኒስቴር ዋና ኢንተለጀንስ…

የሰላም ውይይት ሳይዘገይ መተግበር ለመላው ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን፣ እርቅ እና ብልጽግናን ያሳካል- የጀርመን መንግስት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተከሰተውን ግጭት ለመቋጨት በኢትዮጵያ መንግስት እየተተገበሩ የሚገኙ አዳዲስ እርምጃዎች ወደ ትክክለኛው አቅጣጫ ይወስዳሉ ሲል የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በማህበራዊ ትስስር ገጹ…

በኦሮሚያ ክልል በንጹሃን ላይ ጭፍጨፋ የፈጸሙ የሽብር ቡድኖች ላይ የተቀናጀ እርምጃ እየተወሰደ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በንጹሃን ላይ ጭፍጨፋ የፈጸሙ የሽብር ቡድኖች ላይ የተቀናጀ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ…

በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን ማፍሰስ ለሚፈልጉ የፈረንሳይ ባለሐብቶች የገበያ ዕድል እና ማበረታቻዎች እንደተመቻቹ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ ሻውል መዋዕለ-ንዋያቸውን በኢትዮጵያ ማፍሰስ ለሚፈልጉ የፈረንሳይ ባለሐብቶች የገበያ ዕድል ከመፍጠር ባሻገር ምቹ የሥራ ምኅዳር እንደሚጠብቃቸው ገለጹ፡፡ በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ ሻውል…

ለዓባይ ወንዝ አንዲት ጠብታ የማታበረክተው ግብፅ 100 በመቶ የወንዙን አጠቃቀም የመወሰን መብት ልትጠይቅ አትችልም -ቲቦር ናዥ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዓባይ ወንዝ አንዲት ጠብታ የማታበረክተው ግብፅ 100 በመቶ የወንዙን አጠቃቀም የመወሰን መብት ልትጠይቅ አትችልም ሲሉ በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቀድሞው የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቲቦር ናዥ ገለጹ። ቲቦር ናዥ በትዊተር…

ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ በንግድ እና ኢንቨስትመንት ያላቸውን ግንኙነት ወደላቀ ደረጃ ለማድረስ ተስማሙኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ በንግድ እና ኢንቨስትመንት ያላቸውን…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የፈረንሳዩ ሜዴፍ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የንግድ እና የኢንቨስትመንት ግንኙነት ወደላቀ ደረጃ እንዲደርስ በቅንጅት ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ ሜዴፍ የፈረንሳይ ድርጅቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢንቨስትመንት…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡ የምክር ቤት አባላቱ በወቅታዊ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ መሆኑን ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያገኘነውመረጃ…