Fana: At a Speed of Life!

ወጣቶች ሀገርን በማስከበር ያከናወኑትን አኩሪ ተግባር በልማት እየደገሙት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች የሀገር ሉዓላዊነትን ለማስከበር እያከናወኑት ያለውን አኩሪ ተግባር በዘላቂ ልማቱ ላይ ለመድገም እየተረባረቡ መሆናቸውን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ…

ኔቶ ፊንላንድን እና ስዊድንን በአባልነት ለመቀበል ወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ፊንላንድን እና ስዊድንን በአባልነት ለመቀበል ወሰነ። ጉባኤውን በማድሪድ እያካሄደ ያለው ኔቶ ሁለቱ ሀገራት የአባልነት ስምምነቶችን እንዲፈርሙ ጥሪ አቅርቧል። ፊንላንድ እና ስዊድን ቃል…

በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ማገርሸቱን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ቀንሶ የነበረው የኮቪድ -19 ጽኑ ሕሙማን ቁጥር አሁን ላይ እየጨመረ እንደመጣና 70 ሰዎችም በጽኑ ሕሙማን ክፍል ክትትል እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ከተከሰተ በኋላ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች…

የህግ የበላይነትን በማስከበር የተረጋጋች አገር ለመገንባት የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል – የሀረሪ ክልል የፀጥታ ምክር ቤት

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህግ የበላይነትን በማስከበር የተረጋጋች አገር ለመገንባት የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል የሀረሪ ክልል የፀጥታ ምክር ቤት አስታወቀ። የሀረሪ ክልል የፀጥታው ምክር ቤት በወቅታዊ ክልላዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ በመወያየት መግለጫ ሰጥቷል።…

በንጹሃን ላይ የተፈጸመን ጥቃት መነሻ በማድረግ ክልሉን ለማተራመስ የሚሰሩ ሃይሎች ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል – የአማራ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወለጋ በንጹሃን ላይ የተፈጸመውን ጥቃት መነሻ በማድረግ የአማራ ክልልን በሰልፍና በግርግር ለማተራመስ በማቀድ እየሰሩ ያሉ ሃይሎች ለጠላት ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ያለሙ በመሆናቸው ከዚህ ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የአማራ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች…

ባለስልጣኑ ሰው ሰራሽ የነዳጅ እጥረት በሚፈጥሩ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው ሰራሽ የነዳጅ እጥረት በሚፈጥሩ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ ባለስልጣኑ ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ÷በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች የኢኮኖሚ አሻጥር ለመፍጠር ሲባል ሰው…

በትግራይ ክልል በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለሚገኙ ነዋሪዎች የሚያደርገው እርዳታ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ዶክተር ለገሰ ቱሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለሚገኙ የክልሉ ነዋሪዎች የሚያደርገውን ሰብአዊ እርዳታ አጠናክሮ መቀጠሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ  ገለጹ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር…

ለሶስት ወራት ሲካሄድ ለቆየው የፅዳት ንቅናቄ የከተማ አስተዳደሩ እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለሶስት ወራት ሲካሄድ ለቆየው የፅዳት ንቅናቄ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እውቅና ሰጥቷል፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማ አስተዳደሩ ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ በዚህ ወቅት እንዳሉት ባለፉት ሶስት ወራት የተደረገው…

በደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ የተመራ ልዑክ የላኒው ፋብሪካን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ እና የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ዑማን ያካተተው ልዑክ በጉራጌ ቡኢ ከተማ አስተዳደር በውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የተቋቋመውን የላኒው ፕሌይ ውድ ማኑፋክቸሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል…

ኮሚሽኑ የ2022 ቨርዥን የታሪፍ መጻሕፍትን የዓለም የጉምሩክ ድርጅት ካስቀመጠው ጊዜ ቀድሞ መተግበሩ ለኢትዮጵያ ትልቅ ስኬት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን የ2022 ቨርዥን የታሪፍ መጻሕፍትን የዓለም የጉምሩክ ድርጅት ባስቀመጠው የጊዜ ገደብ ቀደም ብሎ መተግበሩ ለኢትዮጵያ ትልቅ ስኬት መሆኑ ተገለጸ፡፡ በዓለም የጉምሩክ ድርጅት ድጋፍ እና በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን…