በደቡብ ክልል በህገ-ወጥ ንግድ ተሰማርተዋል በተባሉ ከ23 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በህገ-ወጥ ንግድ ላይ ተሰማርተዋል በተባሉ 23 ሺህ 303 ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መወሰዱን የደቡብ ክልል የንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡
የደቡብ ክልል ምክር ቤት የከተማ ልማትና መሰረተ-ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የክልሉን…