የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ለመመረቅ ሮቤ ከተማ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Jun 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በመንግስት፣ በሕዝብ እና አጋር አካላት የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶችን መርቀው ሥራ ለማስጀመር ሮቤ ገብተዋል፡፡ ከርዕሰ መተዳድር አቶ ሽመልስ ጋር የተባባሩት አረብ ኤምሬቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች በበጋ መስኖ ስንዴ የተሻለ ምርት መገኘቱ ተገለጸ Feven Bishaw Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች በበጋ መስኖ ስንዴ የተሻለ ምርት ማግኘት መቻሉን የየክልሎቹ ግብርና ቢሮዎች አስታወቁ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ አበራ ወርቁ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠርዝ የረገጡ ሐሳቦች ወደ መሀል እንዲመጡ እና ዜጎች እንዲተባበሩ ማድረግ ይገባል – የሃይማኖት መምህራን Feven Bishaw Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠርዝ የረገጡ ሀሳቦች ወደ መሀል እንዲመጡ እና ዜጎች እንዲተባበሩ ማድረግ እንደሚገባ የተለያዩ የሃይማኖት መምህራን ገለጹ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የተለያዩ ሃይማኖቶች መምህራን ጠርዝ የረገጡ ሀሳቦች ወደ መሀል እንዲመጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ለከተሞች ዘላቂ ልማት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቷል- ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ Feven Bishaw Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለከተሞች ዘላቂ ልማት ዕቅድ በመንደፍ ወደ ተግባር መግባቱን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ፡፡ 11ኛው የዓለም የከተሞች ፎረም በፖላንዷ ካቱቬሰ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ሚኒስትሯ በፎረሙ ላይ ባደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የካፋ ዞን በ58 ሚሊየን ብር ወጪ የገዛቸውን የእርሻ ትራክተሮች ለወረዳዎች አከፋፈለ Feven Bishaw Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፋ ዞን አስተዳደር የዞኑን አርሶ አደሮች ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ የሚያስችሉ 25 ትራክተሮችን ለወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች አከፋፍሏል፡፡ የእርሻ የሜካናይዜሽን እርሻ ለማስፋፋት ያግዛሉ የተባሉት የእርሻ ትራክተሮቹ ከ58 ሚሊየን ብር በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ2015 በጀት ዓመት 100 ነጥብ 05 ቢሊየን ብር ረቂቅ በጀት ቀረበ Mekoya Hailemariam Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የከተማ አስተዳደሩ የ2015 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት የ100 ነጥብ 05 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ። ካቢኔው ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰበው በአጠቃላይ በከተማ አስተዳደሩ ከ2015 እስከ 2017…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውራ አምባ ማኅበረሰብ እምነት፣ ብሔርና የፖለቲካ አመለካከት አንድ ሆነን ከመኖር እንደማያግዱን ህያው ምስክር ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እምነት፣ ብሔርና የፖለቲካ አመለካከት አንድ ሆነን ከመኖር እንደማያግዱን የአውራ አምባ ማኅበረሰብ ህያው ምስክር ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ከነገ ጀምሮ 1ኛ ጉባኤውን ያካሂዳል ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ከነገ ጀምሮ አንደኛ ጉባኤውን በሀዋሳ ከተማ ያካሂደል፡፡ በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ የልዑካን ቡድን ሀዋሳ ገብቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት በብልጽግና…
የሀገር ውስጥ ዜና በምክትል አፈ-ጉባዔ የተመራው ልዑክ በፓን-አፍሪካ ጉባዔ እየተሳተፈ ነው Feven Bishaw Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔ ወይዘሮ ሎሚ በዶ የተመራው ባለአምስት አባላት ልዑክ ፤ በፓን-አፍሪካ ፓርላማ ጉባዔ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ ዛሬ በተጀመረው ጉባዔ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር አቶ ሙሣ ፋቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ ለሶማሌ ክልል የተመጣጠነ ምግብ እጥረትን ለመከላከልና የውሃ አቅርቦትን ለማሻሻል ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለፀ Feven Bishaw Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በተባበሩት መንግስት ድርጅት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) የአደጋ ጊዜ ምላሽ አስተባባሪ ፒቴ ማንስፊልድ ከሚመራ ከፍተኛ የለጋሽ ድርጅቶች ልዑካን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በክልሉ…