የሀገር ውስጥ ዜና በ11 ወራት ከ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል – የደቡብ ምዕራብ ክልል ገቢዎች ቢሮ ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት ውስጥ ከ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ2014/15 የግብር ከፋዮች የግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ እና የቻይና ኮሚዩኒስት ፓርቲ ስትራቴጂያዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Feven Bishaw Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ እና በቅርቡ የቻይና ኮሚዩኒስት ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ሊዩ ጂያንቾኦ የዌብናር ውይይት አድርገዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ አገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም የመደገፍ ተልዕኮውን እንዲወጣ እየተሰራ ነው – ሚኒስቴሩ Shambel Mihret Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም የመደገፍ ተልዕኮውን እንዲወጣ አስቻይ ሁኔታ ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ የዘርፉን የ2014 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸምና የ2015…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ ቻምበር 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው Amele Demsew Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት (አዲስ ቻምበር) 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው፡፡ ንግድ ምክር ቤቱ በኢትዮጵያም ሆነ በአፍሪካ የንግድ ምክር ቤቶች ታሪክ ከቀዳሚዎቹ ተርታ የሚሰለፍ መሆኑ ተመላክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል መንግስት የ2015 ረቂቅ በጀት ከ158 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ቀረበ Alemayehu Geremew Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን አካሂዶ ለ2015 በጀት ዓመት የክልል መንግስት በጀት 158 ቢሊየን 629 ሚሊየን 503 ሺህ 205 ብር ሆኖ እንዲጸድቅ ለጨፌው መርቷል፡፡ ምክር ቤቱ ለመደበኛ ወጪ 28 ቢሊየን 699 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገሪቱን የወደፊት ዕጣ መወሰን የሚችሉ ጠንካራ ዜጎችን ለማፍራት የትምህርት ጥራት ስብራትን መጠገን ያስፈልጋል – ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዕውቀት የበሰሉ፣ በሞራል የበለፀጉ፣ የሀገሪቷን የወደፊት ዕጣ መወሰን የሚችሉ ጠንካራ ዜጎችን ለማፍራት የትምህርት ጥራት ስብራትን መጠገን ያስፈልጋል ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናገሩ፡፡ ፕሮፌሰሩ ብርሃኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት “የሱዳን ምርኮኞችን በአደባባይ ገድሏል” በሚል የሱዳን ጦር የሚያናፍሰው መረጃ መሰረተ ቢስ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት “የምርኮኛ አያያዝን ባልተከተለ መንገድ ወታደሮቼን ገድሏል” በሚል የሱዳን ጦር የሚያናፍሰው መረጃ መሰረተ ቢስ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ። በጉዳዩ ላይ የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል በዘንድሮው በጀት ዓመት የተሰሩ የልማት ሥራዎች እየተጎበኙ ነው ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በዘንድሮው በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ወረዳዎች የተሰሩ የልማት ሥራዎች እየተጎበኙ ይገኛሉ። በጉብኝቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ በየነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ የግጭት መከላከልና ሰላም ግንባታ ስትራቴጂ ሰነድ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ የግጭት መከላከልና ሰላም ግንባታ ስትራቴጂ ሰነድ ላይ የፌዴራል እና የክልል ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ ላይም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ፣ የፌደራል ከፍተኛ አመራሮች፣ የፌዴሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር በቀል ኢንተርፕራይዞች ዓለም አቀፋዊ ዕድገትና መስፋፋት የሀገር ኩራትና የሀብት ምንጭ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር በቀል ኢንተርፕራይዞች ዓለም አቀፋዊ ዕድገትና መስፋፋት የሀገር ኩራትና የሀብት ምንጭ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ ራይድ…