Fana: At a Speed of Life!

የግብርና ምርምር ማዕከሉ 58 ዓይነት የተሻሻሉ የጤፍ ዝርያዎችን ተደራሽ አድርጓል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ የሚገኘው የግብርና ምርምር ማዕከል 58 ዓይነት የተሻሻሉ የጤፍ ዝርያዎችን ለአርሶ አደሮች ተደራሽ በማድረግ ምርታማነት በእጥፍ እንዲጨምር ማስቻሉን ገለጸ፡፡ በግብርና ምርምር ማዕከሉ የብሔራዊ የጤፍ ምርምር ፕሮግራም አስተባባሪ ወርቁ ከበደ÷…

የቡድን 7 አባል ሀገራት በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክር የመወያያ ክበብ ለመመስረት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 አባል ሀገራት መሪዎች የዓለም ሙቀት መጨመርን ለመግታት የሚመክር የመወያያ ክበብ ለመመስረት ተስማምተዋል፡፡ ክበቡ ፈቃደኛ የሆኑ ሀገራትን በማስተባበር የዓለም ሙቀት መጨመርን መቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ እንደሚሰራ በመግለጫቸው…

እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የሀገርን ሰላም ለማረጋገጥ በላቀ ደረጃ የድርሻውን መወጣት ይጠበቅበታል- አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የሀገርን ሰላም ዴሞክራሲና እውነተኛ ፌዴራሊዝም ለማረጋገጥ ድርሻው የላቀ መሆኑን በመረዳት ለዚህ መሥራት እንደሚገባው የደቡብ ክልል ርዕሠ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ተናገሩ፡፡ ትኩረቱን በሰላም፣ ዴሞክራሲ…

የእኛ ዘመን ወጣት የአርበኝነት ሚና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለቀጣዩ ትውልድ ማሻገር ነው – አቶ መለሰ ዓለሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእኛ ዘመን ወጣት የአርበኝነት ሚና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለቀጣዩ ትውልድ ማሻገር ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ ዓለሙ ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ "የእኛ ዘመን ወጣት ሚና!"…

የአፍሪካ ሴት አመራሮች ጥምረት የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ የወጣቶች ኮከስ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሴት አመራሮች ጥምረት የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ የሴት ወጣቶች ኮከስ ይፋ ተደረገ፡፡ በመድረኩ፥ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ፣ በአፍሪካ ህብረት የሴቶች፣ የሰላምና ጸጥታ ልዩ መልእክተኛ ቤኒታ…

ኢራን እና አርጀንቲና “ብሪክስ”ን ለመቀላቀል ማመልከቻ አስገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢራን እና አርጀንቲና የ “ብሪክስ”ን ቡድን ለመቀላቀል ማመልከታቸው ተሰምቷል፡፡ ኢራን እና አርጀንቲና ቡድኑን ለመቀላቀል ጥያቄ ያቀረቡት ባሳለፍነው ሣምንት በተካሄደው የ“ብሪክስ ፕላስ” ጉባዔ ላይ መሆኑም ነው የተጠቆመው፡፡ የኢራኑ ፕሬዚዳንት…

ሩሲያ ለአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት የሚላከውን ጋዝ እንደምታቋርጥ አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት እስትንፋስ የሆነውን ጋዝ ልታቋርጥ እንደምትችል አስጠነቀቀች፡፡ ሊትዋኒያ ወደ ሩሲያ ካሊኒንግራድ ከተማ የሚጓጓዙ አንዳንድ ዕቃዎች ማገዷን ተከትሎ ሩሲያ ለአውሮፓ አባል ሀገሯ…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ የነጆ አዳሪ ትምህርት ቤትን መረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ የነጆ አዳሪ ትምህርት ቤትን መርቆ ከፈተ፡፡ አዳሪ ትምህርት ቤቱ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ነጆ ወረዳ ከ272 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ…

ኢትዮጵያን የሚወክሉ ተሽከርካሪዎችን የሚያመርቱ ሀገር- በቀል ኢንዱስትሪዎች እየተፈጠሩ ነው – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንዱስትሪዎች የሚያጋጥማቸውን መሰናክል ተቋቁመው በማለፍ ኢትዮጵያን የሚወክሉ ተሽከርካሪዎች የሚያመርቱ ሀገር-በቀል ኢንዱስትሪዎች እየተፈጠሩ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ ከ100 በላይ ለሚሆኑ ሠራተኞች የሥራ…

በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሐዋሳ ከተማ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሐዋሳ ከተማ ድል ቀንቶታል። ረፋድ ላይ በተካሄደው ጨዋታ ሐዋሳ ከተማ መከላከያን 2 ለ 1 አሸንፏል። መከላከያ በተሾመ በላቸው ጎል ጨዋታውን መምራት ቢችልም፥ ሐዋሳ ከተማ በብሩክ በየነ እና ወንድአገኝ…