ስፓርት በዳይመንድ ሊግ የ5 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል Feven Bishaw May 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2022 ዳይመንድ ሊግ በእንግሊዝ በርሚንግሃም ከተማ ተካሂዷል። በተካሄደው የ5 ሺህ ሜትር የሴቶች ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ አጠናቀዋል። በዚህም ዳዊት ስዮም 14:47:15 በመግባት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ውድመት አድርሰዋል የተባሉ 16 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘረፋና ሥርቆት ተሰማርተው በሕዝብና መንግሥት ሀብትና ንብረት ላይ የውድመት አደጋ አድርሰዋል ተባሉ 16 ተጠርጣዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሶማሌ ክልል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የሶማሌ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንድ ሳምንት ውስጥ 319 ሰብአዊ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ሳምንት ውስጥ 319 ሰብአዊ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ አንድ ነዳጅ የጫነ ቦቴ ትግራይ ክልል መግባታቸውን የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ቢሮ አስታወቀ። ሰብዓዊ እርዳታ ዳግም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕግ ማስከበር ሥራውን ለማደናቀፍ የሚደረጉ ማንኛውም ድርጊቶች ላይ የሕግ እርምጃ ይወሰዳል- የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕግ ማስከበር ሥራውን ለማደናቀፍ የሚደረጉ ማንኛውም ድርጊቶች ላይ አስፈላጊውን የሕግ የማስከበር እርምጃ የሚወስድ መሆኑን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ጸጥታ ምክር ቤት የክልሉን የሰላምና እና ደህንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለከፍተኛ አደጋዎች ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ የተደራጀ ቡድን ሊቋቋም ነው ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከፍተኛ አደጋዎች ሲያጋጥሙ ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ የተደራጀ ቡድን ሊቋቋም መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ። የሚቋቋመው ግብረ ሃይል ከህክምና፣ ፎረንሲክ፣ መረጃና ሌሎች ተቋማት የሚውጣጡ ባለሙያዎችን…
ስፓርት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 13፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ24ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል፡፡ ከሀዋሳ ከተማ ጋር የተጫወተው ኢትዮጵያ ቡና 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን የድል ጎሎች አላዛር ሽመልስ እና አማኑኤል ዮሃንስ እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ወደ ስራ ያልገቡ 92 የእርሻ ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ወደ ልማት ለማስገባት እየተሰራ ነው ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በጋምቤላ ክልል 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ብድር ተወስዶባቸው ወደ ስራ ያልገቡ 92 የእርሻ ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ወደ ልማት ለማስገባት እየሰራ መሆኑን ገለጸ። የባንኩ የስራ ኃላፊዎች ከክልሉ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የአሸባሪው ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 13፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሕደቡ አቦቴ እና በወረጃርሶ ወረዳዎች ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የአሸባሪው ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገልጿል፡፡ በመከላከያ ሰራዊት የጥምር ፀጥታ አካላት አስተባበሪ እና በኮማንዶ ክፍለ ጦር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአብርሆት የመጽሐፍት ማሰባሰቢያ የሙዚቃና የኪነ ጥበብ ዝግጅት ሊካሄድ ነው ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአብርሆት ቤተ መጽሐፍት አላማውን መጽሐፍት ማሰባሰብ ያደረገ የሙዚቃና ኪነ ጥበብ ዝግጅት ሊካሄድ ነው። የአብሮሆት ቤተ መጽሐፍት ኃላፊ አቶ መስፍን ገዛኸኝ ለዚህ መርሃ ግብር ስኬት የሙዚቃና የኪነ ጥበብ ዝግጅት ለማካሄድ ዝግጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕጎች ከመጽደቃቸው በፊት በቂ ጥንቃቄ ሊደረግባቸው እንደሚገባ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የመንግሥት አካላት የሚረቀቁ ሕጎች ሕግ ሆነው ከመጽደቃቸው በፊት በቂ ጥንቃቄ ሊደረግባቸው እንደሚገባ ተገለጸ። ይህ የተገለጸው የፓርላማ ተግባራት እና ኃላፊነቶችን አስመልክቶ ለክልል ምክር ቤት የቋሚ ኮሚቴ አመራሮች፣…