የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከፍተኛ አመራሮች በከተማዋ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከፍተኛ አመራሮች በከተማዋ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በዛሬው እለት በከተማዋ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሃሳብ አፍላቂነትና የአመራር ሚና የተገነቡና እየተገነቡ ያሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት የISO/IEC 17025 ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት በፍተሻ ላቦራቶሪ የISO/IEC 17025 ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘ፡፡ ዛሬ በተካሄደው 10ኛው ዓለም አቀፍ አውደጥናት ላይ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 8ኛ መደበኛ ስብሰባ በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ተዘጋጅቶ በቀረበ የውሳኔ ሃሳብ ላይ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕንጻዎችን ቀለም በተመለከተ ማብራሪያ ሰጠ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕንጻዎችን ቀለም በተመለከተ ማብራሪያ ሰጠ። አስተዳደሩ አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ እንድትሆን እና ዓለም አቀፍ ደረጃን የሚመጥን ገፅታ እንዲኖራት ከሚሠሩ ሥራዎች አንዱ የሕንጻዎችን ቀለምና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ116 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Melaku Gedif May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ116 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ባሳለፍነው ሳምንት ባደረገው ክትትል ነው 102 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና 14 ነጥብ…
ጤና ወደ ሰው የሚተላለፍ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በአውሮፓ ሀገራት እየተሥፋፋ ነው ተባለ Melaku Gedif May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሰው የሚተላለፍ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በአውሮፓ ሀገራት እየተሥፋፋ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ እስካሁን ድረስ በአውሮፓ ሀገራት 80 የሚደርሱ የወረርሽኙ ተጠቂ ሰዎች መመዝገባቸውን አመላክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ልማት ባንክ የምግብ እጥረትን ለመከላከል የሚውል የ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር አጸደቀ Melaku Gedif May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ የምግብ እጥረትን ለመከላከል የሚውል 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር አጽድቋል፡፡ የአፍሪካ ልማት ባንክ በአህጉሩ በሚገኙ ሀገራት የምግብ እጥረትን ለመከላከል የሚውል ነው ያለውን 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር አጽድቋል። ባንኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 193 ምልምል ፖሊሶች አስመረቀ Melaku Gedif May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በኮልፌ ኮንቲንጀንት የፖሊስ ማሰልጠኛ ማእከል ሲያሰለጥናቸው የቆያቸውን የ25ኛ ዙር 1 ሺህ 193 አዳዲስ ምልምል ፖሊሶችበዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ በምርቃት ስነ ስርዓቱ ንግግር ያደረጉት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ትናንት ከነበረበት በብዙ እጥፍ በተሻለ አቅም ላይ ይገኛል -ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢፌዲሪ መከላከያ ዋር ኮሌጅ የመጀመሪያ ዙር የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በስነ ሰርዓቱ ወቅት ምሩቃኑ ዕውቀትን ሳያቋርጡ መፈለግና ለሌሎችም ማጋራትን እንዲቀጥሉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ የዩክሬን የወደብ ከተማ የሆነችውን ማሪፖል ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረች Melaku Gedif May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ወታደሮች የዩክሬን የወደብ ከተማ የሆነችውን ማሪፖል ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸውን የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ኢጎር ኮናሸንኮቭ እንደገለጹት÷ ስትራቴጂያዊ ጠቀሜታዋ ከፍተኛ…