Fana: At a Speed of Life!

ለአማራ ክልል መልሶ ማቋቋምና ግንባታ የሚውል የ6 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ በክልሉ ለመልሶ ማቋቋምና ግንባታ ድጋፍ የሚሆን 6 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር የእርዳታ ስምምነት ፕሮጀክት ከተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም ጋር አደረገ። ስምምነቱን የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ጥላሁን…

ግብረ ኃይሉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና ማህበረሰቡ የተከሰተን ችግር ምክንያት በማድረግ ሆን ብለው ግጭት ለማነሳሳት እየተንቀሳቀሱ ካሉ የህወሓት ተላላኪዎች…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና ማህበረሰቡ የተከሰተውን ችግር ምክንያት በማድረግ ሆን ብለው ግጭት ለማነሳሳት እየተንቀሳቀሱ ያሉ የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ተላላኪዎችና ቅጥረኞች መኖራቸውን ተገንዝባችሁ ከነዚህ አሸባሪዎች ራሳችሁን በመጠበቅ አስፈላጊውን ጥንቃቄ…

ጋቦን እና ቶጎ የጋራ ብልፅግና ሀገራት ስብስብን ለመቀላቀል ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋቦን እና ቶጎ የጋራ ብልፅግና ሀገራት ስብስብን ለመቀላቀል ያቀረቡት ጥያቄ ባሳለፍነው ቅዳሜ ተቀባይነት ማግኘቱ ተነግሯል፡፡ 54 አባል ሀገራትን ያቀፈው የጋራ ብልፅግና ሀገራት ሁለቱን ሀገራት በተጨማሪ አባልነት የተቀበለው…

58 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ58 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ባደረገው ፍተሻ ነው 46 ነጥብ 6 ሚሊየን የገቢ ኮንትሮባንድ…

በአማራ ክልል በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎችና የምግብ ዋስትና ችግር ላለባቸው ወረዳዎች 54 ተሽከርካሪዎች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎችና የምግብ ዋስትና ችግር ላለባቸው ወረዳዎች የሚሆኑ 54 ተሽከርካሪዎችን ከግብርና ሚኒስቴር ተረከበ። ድጋፉ በክልሉ በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ሰባት ዞኖችና 54 ወረዳዎች የሚውል…

በደቡብ ክልል በዘንድሮው የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ወጣቶች ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ክልል በዘንድሮው የክረምት ወቅት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ወጣቶች እንደሚሳተፉ ተገለጸ፡፡ በተያዘው የክረምት ወራት በሚካሔደው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት አስተዋጽኦ…

አሸባሪነትንና ጽንፈኝነትን ለመዋጋት ከቀደመው ጊዜ በበለጠ በጋራ እንደሚሰሩ የአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪነትንና ጽንፈኝነትን ለመዋጋት ከቀደመው ጊዜ በበለጠ በጋራ እንደሚሰሩ የአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች አስታወቁ፡፡ የሁለቱ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሚያ ክልል አሸባሪው ሸኔ በፈጸመው አሰቃቂ ጥቃት እና በቀጣይ የሽብር…

በአሸባሪው ሸኔ ላይ ሰፊ ዘመቻና እርምጃ እየተወሰደ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ሸኔ ላይ ሰፊ ዘመቻ እና እርምጃ እየተወሰደ እንደሆነ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። እርምጃው ተጠናክሮ ይቀጥላል ያሉት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ፥ የሽብር ቡድኑ ሽኔ እየተሸነፈ መሄዱን…

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እና ወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እና ወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልደታ ክፍለ ከተማ ባለ 5 ወለል ህንጻ የመኖሪያ ቤት ግንባታን አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በልደታ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ጌጃ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ባለ 5 ወለል ህንጻ የመኖሪያ ቤት ግንባታን አስጀመሩ። ከንቲባዋ ግንባታውን ባስጀመሩበት ወቅት፥ አስተዳደሩ…