Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደሩ መንግስት በሠላም ማሥፈን እና ልማት ላይ የተገበራቸውን ሥራዎች ለብሪታኒያ የፓርላማ አባላት አስረዱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈሪ መለሰ መንግስት በሀገሪቱ ዘላቂ ሠላም ለማስፈን የወሰዳቸውን እርምጃዎች በኢትዮጵያና በጂቡቲ ጉዳይ ላይ ለተቋቋመው የብሪታኒያ የፓርላማ አባላት አስረድተዋል፡፡ አምባሳደር ተፈሪ ፥ ህወሓት ለሦስተኛ ዙር ወታደራዊ…

የኢትዮጵያና ህንድ ግንኙነት በብዙ ነገር የተሳሰረ ዘመን ተሻጋሪ ነው – የህንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ህንድ ግንኙነት በብዙ ነገር የተሳሰረ ዘመን ተሻጋሪ ነው ሲሉ የህንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራህማኒያም ጃይሸንከር ተናገሩ። በኢትዮጵያ የህንድ ኤምባሲ በአዲስ አበባ ያስገነባውን የኤምባሲ ህንጻ አስመርቋል። ህንጻውን…

የደቡብ ክልል ብሔረሰቦች ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የብሔረሰቦች ምክር ቤት 3ኛ ዙር 9ኛ የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ በመደበኛ ጉባኤው በሶስት አጀንዳዎች ላይ እንደሚወያይ ደሬቴድ ዘግቧል፡፡ ምክር ቤቱ…

ቻይና በፈረንጆቹ 2028 የመጀመሪያውን የጠፈር የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ልትገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በፈረንጆቹ 2028 የመጀመሪያውን የጠፈር የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባት ማቀዷን አስታወቀች። የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ጣቢውን በህዋ ላይ ለመገንባት የሚያስችል ደረጃ ላይ መድረሷን የቻይና የሕዋ አካዳሚ ቴክኖሎጅ…

ባለፉት 11 ወራት ከወርቅ ምርት 513 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት ኢትዮጵያ ከወርቅ ምርት 513 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር ገቢማግኘቷን የማዕድን ሚኒስትሩ ኢጂነር ታከለ ኡማ ገለጹ። በዚህ ዓመት የወጪ ንግድ ማዕድናትን በሥፋት ፣ በጥራት እንዲሁም በዓይነት በማምረት የተገኘው ገቢ ቡና በመላክ…

ባንኩ የወርቅ አምራቾችን ለማበረታታት ከዓለም አቀፍ የወርቅ ገበያ ላይ የ35 በመቶ ጭማሪ አድርጎ ለመግዛት መወሰኑን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የወርቅ አምራቾችን ለማበረታታት ከዓለም አቀፍ የወርቅ ገበያ ላይ የ35 በመቶ ጭማሪ አድርጎ ለመግዛት መወሰኑን አስታወቀ። የባንኩ የከረንሲ ማኔጅመንት ዳይሬክተር አቶ አበበ ሰንበቴ በጉዳዩ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል።…

የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው የሕግ ማስከበር እርምጃው ተጠናክሮ እንዲቀጥል አቅጣጫ አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው የሕግ ማስከበር እርምጃው ተጠናክሮ እንዲቀጥል አቅጣጫ አስቀመጠ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። ኮሚቴው በስብሰባው በወቅታዊ ሀገራዊ የጸጥታ ጉዳይ እና…

“ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት ነው፤ ለሰላም ደግሞ ሁሉም ሰው መሰረት ነው” – አቶ ብናልፍ አንዱአለም

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት ነው፤ ለሰላም ደግሞ ሁሉም ሰው መሰረት ነው” ሲሉ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዱአለም ተናገሩ፡፡ “ሃይማኖት ለሰላም” በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ የሰላም ጉባዔ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡…

ባለፉት ሦስት ዓመታት በጅማ ዞን የተተከሉ ችግኞች ተጨባጭ ውጤት ማሳየታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ዓመታት በጅማ ዞን የተተከሉ ችግኞች ተጨባጭ ውጤት ማሳየታቸውን ዞኑ አስታወቀ፡፡ በዞኑ ባለፉት ሦስት ዓመታት በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ለተተከሉ ችግኞች ክትትልና ክብካቤ ሲደረግ በመቆየቱ፥ አሁን ላይ ችግኞቹ…

የአውሮፓ ኀብረት በትግራይ ያለው የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት መሻሻሉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኀብረት በትግራይ ክልል ያለው የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት መሻሻሉን ገለጸ፡፡ የኀብረቱ የግጭት አስተዳደር ኮሚሽነር ጃኒዝ ሊነርሲስ በትግራይና ሶማሌ ክልል ያደረጉትን የሁለት ቀናት ጉብኝት ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ ነው በትግራይ ክልል…