ዴንማርክ በኢትዮጵያ በሥርዓተ ፆታና በሰብዓዊ ድጋፍ ላይ የሚከናወኑ ስራዎችን አግዛለሁ አለች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴንማርክ በኢትዮጵያ በስርዓተ ፆታና በሰብዓዊ ድጋፍ ላይ የሚከናወኑ ስራዎችን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ኪራ እስሚዝ ሲንደበርግ ጋር መክረዋል።…