Fana: At a Speed of Life!

1ሺህ 24 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ 1ሺህ 24 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ፡፡ በዛሬው ዕለት በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ሥራ 1ሺህ 24 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ…

ከፈረንጆቹ 1979 ወዲህ በስፔን የኮሌራ በሽታ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፈረንጆቹ 1979 ወዲህ በስፔን ካስቲል-ላ ማንቻ ግዛት የኮሌራ በሽታ ለመጀመሪያ ጊዜ መከሰቱ ተገለጸ፡፡ አንድ ሕፃን የቧንቧ ውሃ በመጠጣቱ ምክንያት መታመሙን እና በምርመራም የኮሌራ በሽታ መሆኑ መለየቱን የግዛቲቱ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል፡፡…

ፏን ኋን የሲሚንቶ ምርት ጥቅም ላይ እንዳይውል ታገደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፏን ኋን የሲሚንቶ ምርት ጥቅም ላይ እንዳይውል መታገዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ፏን ኋን ሲሚንቶ የኢትዮጵያ አስገዳጅ ደረጃ ያላሟላ በመሆኑ፥ ማስተካከያ እስከሚያደርጉ ድረስ ከሐምሌ 9 ቀን 2013 ዓ.ም…

ባለሃብቶች ብዙ የተፈጥሮ ፀጋ ያለውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እንዲያለሙ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተዋቀረው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የኢንቨስትመንት አማራጮች የሚተዋወቁበት እና ገቢ የሚሰበሰብበት መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ሸራተን አዲስ ተዘጋጅቷል። መርሃ ግብሩ የክልሉን እምቅ የመልማት አቅም…

የሀገራት በጠላትነት መፈራረጅ ለዩክሬን መፍትሄ አያመጣም – ቻይና

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራት መካከል ያለው ጠላትነት በዩክሬን ለተከሰተው ቀውስ ዕልባት እንደማስገኝ ቻይና አስጠነቀቀች። የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት በዩክሬን ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫው ወቅት በተመድ የቻይና ምክትል ቋሚ ተጠሪ የሆኑት ዳይ ቢንግ ÷…

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ባህርዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በ28ኛ ሳምንት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ባህርዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በሜዳው እና በደጋፊው ፊት ጨዋታውን ላደረገው ባህርዳር ከተማ መናፍ አወል ብቸኛዋ የማሸነፊያ ጎል ማስቆጠር ችሏል፡፡ የጣና ሞገዶቹ ዘሬ…

ከድህነት ወለል በታች የሆኑ የከተማ ነዋሪዎችን ችግር ለማቃለል በ83 ከተሞች የሴፍትኔት መርሃ ግብር እንዲካሄድ ከስምምነት ተደረሰ

አዲ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ባንክና በኢትዮጵያ መንግስት ትብብር ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ በ11 ከተሞች ሲተገበር የቆየው የከተሞች ሴፍቲኔት መርሃ ግብር በ83 ከተሞች ላይ እንዲሰፋ ከስምምነት ላይ መደረሱን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡…

 የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በተመድ  የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ  በጋራ  ለመስራት  ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር  እና በተባበሩት መንግስታትድርጅት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳች  ላይ ምክክር አካሂደዋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ተወካይና የሪጂናል ቢሮው ዳይሬክተር…

አሸባሪው ሸኔን ጨምሮ በሌሎች ህገ-ወጥ ኃይሎች ላይ የሚወሰደው ህግ የማስከበር እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የኦሮሚያ እና አማራ ክልል ርዕሳነ…

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሸኔን ጨምሮ በሌሎች ህገ-ወጥ ኃይሎች ላይ የሚወሰደው ህግ የማስከበር እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የኦሮሚያና አማራ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳደሮች አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ…

በመዲናዋ 58 ሺህ ሀሰተኛ የብር ኖት ከ2 ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 58ሺህ ሀሰተኛ የብር ኖት ይዘው የተገኙ 2 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው መሆኑን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከተጠርጣሪዎቹ መካከል አንደኛው በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ…